TIPS 1
" ጉዳዩ ዓለም አቀፍ የወንጀል ገጽታ ያለው ነው " - የውጭ ጉዳይ ሚኒሰቴር " በህገወጥ ዓለምአቀፍ ደላሎች ተታለው ወደ ማይናማር ፣ ታይላንድ፣ ቻይና ድንበር አዋሳኝ አካባቢዎች ወደሚገኙ ህገወጥ ካምፓች ተወስደው የሚገኙ ዜጎችን...
በዛሬው ዕለት የፀደቀው አዋጅ ‘ከውጪ የተላከ ገንዘብ ነው’ የሚል ማንኛውም ግለሰብ ገንዘቡ በሕጋዊ መንገድ በባንክ ሥርዓት ውስጥ ያለፉ ግብይቶች ወይም ክፍያዎች ስለመሆናቸው በተገቢው የባንክ ደረሰኝ አስደግፎ ማቅረብ የሚገባ ሲሆን...
"ከዚህ ምርጫ በኋላ ለአገሬ የምመኘው ሰላም፣ አንድነት እና ብልፅግና ነው፡፡ እኔም በ91 ዓመቴ በምርጫው የተሳተፍኩኝ ሲሆን ለመላው የኢትዮጵያ ህዝብ የማስተላልፈው መልእክት የአገሪቱን ሰላምና አንድነት እንድትጠብቁ አደራ እላለሁ፡...
"የተከሰተው እሳተጎሞራ ሳይሆን ከሙቀት የተነሳ የተፈጠረ የውሃ እንፋሎት ነው" እሳተ ጎሞራ ከመሬት ገጽታ በታች ያለ የማግማ (በከፍተኛ ሙቀት የቀለጠ አለት፣ ጠጣር ነገር )ክምችት ፈንድቶ ወደ ውጭ በተራራ ወይም በላይኛው የመሬት ...
ሰሞኑን የመሬት መንቀጥቀጥ ሲስተዋልባቸው ከነበሩት አካባቢዎች አንዱ በሆነው ዱለቻ ወረዳ ዶፋን ተራራ ላይ ዛሬ የእሳተ ገሞራ ፍንዳታ ተከስቷል መባሉ ትክክል እንዳልሆነና የተከሰተው እንፋሎትና ውሃ መሆኑ ተጠቁሟል።በስህተት እሳተጎሞ...
በአማራ ክልል ታጥቀው ወደ ጫካ የገቡ አካላት ወደ ሰላም እንዲመጡ ሕዝብና መንግሥት ተደጋጋሚ የሰላም ጥሪ ማቅረባቸው ይታወሳል። ይህንን ጥሪ ጥሪ የተቀበሉ በርካታ ታጣቂዎችም የሕዝብንና የመንግሥትን የሰላም ጥሪ ተቀብለው ሲገቡ በባ...
አቶ አብነት ገብረመስቀል ከሳሽ በነበሩበት የቦሌ ታወርስ ሃላፊነቱ የተወሰነ የግል መሕበርን በባለአንድ አክሲዮን ሆኖ እንድጠቀልለው ይወሰንልኝ ብለው ያቀረቡት ክስን ፍርድ ቤት ሳይቀበለው ቀርቷል ። በአቶ አብነት ከላይ በተጠቀሰ...
የህዝብ ተወካዮች ምክር ቤት በኢትዮጵያ የውጭ ባንኮች እንዲሳተፉ የሚፈቅደውን የባንክ ስራ ረቂቅ አዋጅ አፀደቀ። ምክር ቤቱ በ11ኛ መደበኛ ስብሰባው የኢትዮጵያ ብሔራዊ ባንክ ማሻሻያ ረቂቅ አዋጅን በሙሉ ድምፅ አፅድቋል። የፕላን፣ ...
የኢትዮጵያ አየር መንገድን እንደ አውሮጳውያኑ አቆጣጠር ከ2011 ዓም እስከ 2022 ዓም በዋና ሥራ አስፈጻሚነት ሲመራ የነበረው ተወልደ ገብረማርያም ተስፋይ ከለቀቀ በኋላ በርሱ የአስተዳደር ዘመን ለተሠራ ስህተት አየር መንገዱ 42...
በርካታ የኤርትራዊ ዜግነት ያላቸው ዘመድ ለመጠየቅ በማስመስል ከዱባይ፣ ከኤርትራ፣ ከኡጋንዳ በመመላለስ የተለያዩ ሸቀጣ ሸቀጦች በሻንጣ በማስገባትና በማስወጣት የኮንትሮባንድ እና ሌሎች ህገወጥ ተግባራት ሲያከናውኑ ተገኝቷል። ቁጥራቸ...
በቱርኪዬ ፕሬዚዳንት ረሲፕ ጣይብ ኤርዶሃን አደራዳሪነት በአንካራ የተካሄደው የኢትዮጵያ እና የሶማሊያ ድርድር ተጠናቀቀ፡፡ጠቅላይ ሚኒትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) በዚህ ወቅት እንዳሉት የኢትዮጵያና የሶማሊያ ህዝቦች በቋንቋ በባህል እ...
በኢትዮጵያ የተካሄደውን ለውጥ ተከትሎ የተግተለተለው አስመሳይ ለቁጥር የሚታክት ነበር። ድሮ ጀምሮ የግብጽ ባሪያ ለመሆን የማለው ሻዕቢያ ሳይቀር ቀፎውን ሰብሮ ከነመሪው አዲስ አበባን ውጠዋት ነበር። "ተራኪ ነን፣ ተንታኝ ነን፣ አክ...
" ባለፉት 15 ወራት ብቻ ከ38 ሺህ በላይ ወጣቶች ተሰደዋል ፤ ከ6 ሺህ በላይ የሚሆኑት ህይወታቸው አልፏል:: ያሉት ችግሮች ወጣቱን ተስፋ በማሳጣት ህገወጥ ስደትን እንደ ብቸኛ አማራጭ እንዲመለከት እያደረጉት ነው ! " የትግራ...
ወይዘሮ ሰላማዊት ዳዊት ከሐምሌ 12 ቀን 2015 ዓ.ም ጀምሮ ተቋሙን በዋና ዳይሬክተርነት እንዲመሩ የተሾሙት "ሽንፍላ" በሚል ስያሜ የሚጠራውን ቤት እንዲያጸዱ ነበር። የባህልና ቱሪዝም ሚንስትር ዴኤታ ሆነው በማገልገል ላይ የነበሩ...
አቶ አብነት ገብረመስቀል ከሁለት ቢሊየን ብር በላይ የትርፍ ድርሻ ቢከፈላቸውም በአሁን ሰአት ግን ሰባራ ሳንቲም በባንክ ሒሳባቸው ውስጥ የለም ሲሉ ሼህ መሐመድ ለፍርድ ቤት ገለፁ ።ሼኩ ይህን የገለፁት አቶ አብነትገብረመስቀል የገ...
የአሸባሪው ሸኔ ቡድን በምሥራቅ ሐረርጌ የጦር አዛዥ ፉዓድ ሀሰን ኢብራሂምን ጨምሮ ሰባት ተከሳሾች ከ3 እስከ 13 ዓመት በሚደርስ ጽኑ እስራት እና በገንዘብ ተቀጡ።የቅጣት ውሳኔውን የወሰነው የፌደራል ከፍተኛ ፍርድ ቤት ድሬዳዋ ምድ...
የትግራይ ክልል ጊዜያዊ አስተዳደር ፕሬዚዳንት አቶ ጌታቸው ረዳ፣ ህወሓት ያለበትን ውስጣዊ ችግር በመግባባት ፈትቶ እንዲቀርብ የፌደራል መንግሥት ማሳሰቡን ተናገሩ። ለሁለት በተከፈሉ የትህነ አመራሮች እየታመሰ የሚገኘው የክልሉ የፓለ...
ሃሰን ሼክ መሀመድ የሚመሯት ሞቃዲሾ አዲስ ዜና አሰምታለች። ኢትዮጵያን ለሶማሊያ ስጋትና ተላት አድርጎ የሚያሳይ የታሪክና የኢትዮጵያን ምስራቅ ክልልና ሶምሌ ክልልን ወደ ሶማሊያ የሚያካትት የጂኦግራፊ መጽሃፍ በማሳተም ወጣቶች እንዲ...