TIPS 1
ሶማሊያ ተንሸራተተች፤ ሶማሊያን የጦርነት አውድማ ማድረግ አይፈቀድም ስትል በውጭ ጉዳይ ሚኒስትሯ በኩል አስታወቀች የግብፅ የስለላ ተቋም ኃላፊ እና በውጭ ጉዳይ ሚንስትሩ ባድር አብዱል አቲ የተመራ ልኡካን ቡድን በአስመራ መግባታቸው...
መንግስት ሻዕቢያና ወያኔ በዱባይ በር ዘግተው ሲመክሩ ሙሉ መረጃ እንደነበረው ስማቸውን ለጊዜው መግለጽ ያልፈለጉና ለጉዳይ እጅግ ቅርብ የሆኑ ለኢትዮሪቪው ገለጹ። እንደ ገለጻው ከፕሪቶሪያው ስምምነት በሁዋላ መንግስት ከትህነግ ሰዎች...
ከሳሾች ከተስሳሾች ላይ የሚጠይቁት የገንዘብ ክፍያ በሌለበት ሁኔታ በ1ኛ ተከሳሽ (የኢትዮጵያ ኦሊምፒክ ኮሚቴ ) ስም የተከፈተው የባንክ ሂሳብ ታግዶ የሚቆይበትም ሆነ በተካሄደው ምርጫ መነሻ ተቋሙን እንዳይነቀሳቀስ ለማገድ በቂ የሆ...
የኢትዮጵያ ኦሊምፒክ ኮሚቴ ክስ እንደተመሰረተበትና የባንክ አካውንቶቹ እንደታገዱበት ተገልጾ ዜና መሰራስጨቱን ተከትሎ " ከሳሾች በውሸት ቃለመሀላ ፍርድ ቤት ያሳሳቱ በመሆናቸው ራሳቸው በህግ የሚጠየቁበት ጊዜ ሩቅ እንደማይሆን እንረ...
ትዮጵያ ኦሊምፒክ ኮሚቲ ፕሬዝዳንት [ዶ/ር] አሸብር ወልደጊዮርጊስን ጨምሮ አራት አመራሮች በሕገ ወጥ የሰዎች ዝውውር እና ሌሎች ተያያዝ ጉዳዮች ክስ ተመሰረተባቸው።የኢትዮጵያ ኦሊምፒክ ኮሚቲም ከተከሳሾቹ መካከል ነው።ክሱን የመሰረቱ...
በአሜሪካ ፕሬዚዳንታዊ ምርጫ የቀድሞው ፕሬዚዳንት ዶናልድ ትራምፕና ምክትል ፕሬዚዳንት ካማላ ሃሪስ የመጀመሪያውን የፊት ለፊት ክርክር አካሄዱ። ትናንት ምሽት በተካኼደው የጦፈ የምርጫ ክርክር፣እጩዎቹ በሀገሪቱ የውጭ ጉዳይ ፖሊሲ፣ በ...
.... ዕቅዶቻችንን ተግብረን፤ ፕሮጀክቶቻችንን በጊዜና በጥራት አጠናቅቀን፤ ግጭቶቻችንን በውይይትና በድርድር ፈትተን፤ የዘመናት ስብራቶቻችንን በምክክርና በሽግግር ፍትሕ ጠግነን፤ በብዙ ነገሮች ራሳችንን ችለን፤ ሪፎርሞቻችንን በብቃ...
የብሔራዊ መረጃና ደኅንነት አገልግሎት - በሕገ-ወጥ የሰዎች ዝውውር ወንጀል የተሰማሩ የ49 ኤጀንሲዎች ባለቤቶች በቁጥጥር ስር እንዲውሉ መደረጉን የብሔራዊ መረጃና ደኅንነት አገልግሎት አስታወቀ።የብሔራዊ መረጃና ...
የሞንጆሪኖ ወንድም ዳዊት ገብረእግዚአብሔርና አንዳርጋቸው ጽጌ አስመራ ነገሮች ተገጣጥመው ወደ መጨረሻው እየመጡ ይመስላል። በተለይም እጅግ ባለሃብት እንደሆኑ የሚነገርላቸው የሞንጆሪኖ ወንድም አቶ ዳዊት ገብረ እግዚአብሄር አቶ አንዳ...
የትኛውንም ተስፋፊ ኃይል የሚመክት ሠራዊት ተገንብቷል ሲሉ የጦር ኃይሎች ጠቅላይ ኢታማዦር ሹም ፊልድ ማርሻል ብርሀኑ ጁላ ገለጹ።የምስራቅ ዕዝ 47ኛ ዓመት የምስረታ በዓል "የምስራቁ ጮራ የኢትዮጵያ ወታደር ነን" በሚል መሪ ቃል በ...
ትውልደ ኢትዮጵያዊውን ሄማን በቀለ በታይም መፅሄት የተመረጠው የቆዳ ካንሰርን ለማከም የሚውል ሳሙና በመስራቱ ነው። ታዳጊው ከዚህ በፊትም ስሪ ኤም 3M የተባለ ኩባንያ ባካሄደው የወጣት ሳይንቲስቶች ውድድር በማሸነፍ 25,000 ዶላ...
የኢትዮጵያ አየር መንገድ ወደ ኤርትራ / አስመራ የሚያደርገውን በረራ ከነገ ነሐሴ 28 ቀን 2016 ዓ.ም ጀምሮ ማቋረጡን ይፋ ሲያደርግ እንዳስታወቀው ኤርትራን እያስተዳደረ ያለው ሻዕቢያ በአስመራ ባንክ ያስቀመጠውን ገንዘብ እንዳያ...
ከአዘነ ጋር የሚያዝኑት፣ እናት የሌላቸውን ሕጻናት አጥብተው የሚያሳድጉት፣ የጎረቤት ልጅ እንደ ራስ ልጅ የሚቀጡት፣ ሕግና ሥርዓት የሚያስተምሩት፣ ከልጅ ልጅ ቢለዩ ዓመትም አይቆዩ እያሉ የሚናገሩት የት ገቡ?&nb...
ከሃምሳ ዓመት በላይ በኢትዮጵያ ፖለቲካ ውስጥ ተሳታፊ የሆኑት ፕሮፌሰር መረራ ጉዲና አሁን አሜሪካ ናቸው። የሚመሩት ፓርቲ ኦፌኮን የውጭ ደጋፊዎችንና ተከታዮች ለማግኘት ረዘም ያለ ዕቅድ ይዘው ከባልደራባቸው ጋር ባሉበት ኢትዮሪቪው ...
ጅቡቲ በይፋ ኢትዮጵያ የታጁራን ወደብ መቶ በመቶ እንድታስተዳደር ፈቃዷ እንደሆነ አስታወቀች። የጅቡቲ የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ለቢቢ ይህን ሲያስታውቁ እንዴትና በምን ውል ኢትዮጵያ ወደቡን እንድታስተዳድር ጅቡቲ እንዳሰበች ያሉት ነገር...
ሃብታሟ አገር ዩናይትድ ኢምራትስ ከፈረንሳይ 80 የጦር ጀቶችን መግዛት የሚያስችል ስምምነት አስራ እንደነበር ያስታወሱ ሚዲያዎች የዚህን ውል መቋረጥ የዘገቡት በሰበርም ጭምር ነው። ይህ ከበድ ያለ የኢምሬት ውሳኔ የተሰማው ፈረንሳይ...
ታዬ አቅጸስላሴ "ኢትዮጵያ ትክክለኛ ዲፕሎማት አገኘች" ያስባለ መገልጫ ሰጥተዋል። ንግግራቸውን፣ የንግግራቸው ፍስት፣ የሚመርጡዋቸው ቃላቶች ከዚህ ቀደም የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር የነበሩትን ካድሬዎች ፋይል ዳግም እንዲበረበር አድርጓል።...
ግብፅ ወታደሮቿንና ጦር መሳሪያዎችን በሶማሊያ ማሰማራት ጀምራለችየግብፅ ወታደሮች፣ መሳሪያዎችና ወታደራዊ አውሮፕላኖች የሶማሊያ መዲና ሞቃዲሾ መድረሳቸው ተገለጸ። ይህ ሂደት 10 ሺህ የሚደርሱ የግብፅ ወታደሮችን በሶማሊያ ለማሰማራት...