አገራዊ የምክክር መድረክ ከጦርነቱ ጋር ተያይዞ ከአሸባሪው ቡድን ጋር የሚደረግ ድርድር አይደለም” ሲል የመንግሥት ኮሙኒኬሽን አገልግሎት አስታወቀ።
መንግሥት ኮሙኒኬሽን አገልግሎት ሚኒስትር ዴኤታ አቶ ከበደ ደሲሳ በሰጡት መግለጫ እንዳስታወቁት፤ አገራዊ የምክክር መድረኩ ሪፎርም ከተጀመረ ወዲህ ዘላቂ የሠላም ግንባታ ለማምጣት የታሰበ ነው።
በአሁን ወቅት አንዳንድ ግለሰቦች ጉዳዩን በደንብ ባለመረዳታቸው ከአሸባሪው ቡድን ጋር የሚደረግ ድርድር አድርገው ማሰባቸው ስህተት እንደሆነ ተናግረዋል።
አገራዊ የምክክር መደረኩ ሁሉን አካታች የሆነ ሠላምና አገረ መንግስት ግንባታ ላይ ያተኩረ እንደሆነና ለዚህም ነጻና ገለልተኛ ተቋም ለመመስረት በሂደት ላይ መሆኑን ጠቁመዋል።
መድረኩ እንዴትና በምን አይነት ሁኔታ እንደሚካሄድ የራሱ መመሪያ ተዘጋጅቶለት በነጻና ገለልተኛ ተቋም እንደሚመራም ጠቅሰዋል።
(ኢ ፕ ድ)
- “ ንስሃ ገብቻለሁ እስካሁን የዋሸሁት ይበቃኛል ፤ ሲያፈገፍጉ የተረሸኑ ታጋዮች አሉ ” አቶ ጌታቸው ረዳ
- ለምህላቸው ከሚኖሩት መካከል – ሰርጉን ጥሎ ነብስ የታደገው ሐኪም
- ፕሮፌሰር ክንድያ የደብረፅዮንን ቡድን “ካለፈ ስህተቱ የማይማር ተቸካይ ” አሉት፤ ፋኖ የደቦ አመራር ሰየመ
- The Wars We Still Can Stop
- ዩናይትድ ለፍጻሜ አለፈ ቶተንሃምን ይገጥማል
- ያለ ኪልያን ምባፔ ለሻምፒዮንስ ሊግ ፍፃሜ የደረሰው ፒኤስጂ
- UAE Does Not Recognize the Decision of Port Sudan Authority
- የትግራይ ጊዜያዊ አስተዳደር ከሻዕቢያ ጋር ግንኙነት ለጀመረው ቡድን ማስጠንቀቂያ ሰጠ፤ “አላማው ያልታወቀ ግንኙነት ተቀባይነት የለውም”
- ተወንጫፊ የጦር መሳሪያ የሰራው የስምንተኛ ክፍል ተማሪ ነው