የአባይ አጀንዳ ሲቋጭ የቀይ ባህር ጉዳይ መነሳቱ አጀንዳው እጅግ ተደርጎ የታሰበበት ለመሆኑ ማሳያ ተደርጓል። “የቀይባህር አጀንዳ ሃሳብ ማስቀየሪያ ነው” በማለት ለፕሮፓጋንዳ የሚነሱ የማይሳካላቸው በዚሁ መነሻ እንደሆነም ተመልክቷል። እጅግ ሰላማዊ በሆነና በስጥቶ መቀበል መርህ አማራጮችን አቅርበው ኢትዮጵያ የባህር በር ባለቤት መሆን እንዳለባት ያመለክቱት አብይ “ጉዳይ የህልውና ነው” ብለውታል።
መለስ “መንገዱን ጨርቅ ያድርግላችሁ”ሲሉ አሰብ ወደብና ቀይ ባህርን አስመልክቶ ለተከራከሩ የሰጡት መልስ ነበር። ኢትዮጵያን የሚያክል አገር የተቆለፈባት እንድትሆን የተስማማው ትህነግ፣ ላለፉት ሰላሳ አመታት ኢትዮጵያ አንጡራ ሃብቷን እንድትበትን ፈርዶባት ኖሯል። የድርጅቱ መሪ መለስ ” አሰብን ከኢትዮጵያ ከመውሰድ ከኤርትራ መቀማት ይቀላል” በሚል ስጋት ወደፊት “አገር” የመሆን ህልማቸውን አስልተው መናገራቸውን ምስክሮች መናገራቸው የሚታወስ ነው።
ጠቅላይ ሚኒስትር አብይ በድርጅት ወይም በፓርላማ አባልነታቸው ሳይሆን፣ በአንድ አገር ወዳድ እንደሚናገሩ አስታውቀው እንደተናገሩት የቀይ ባህርና የአባይ ጉዳይ ለኢትዮጵያ ህልውና ናቸው። ሑሉም የኢትዮጵያ ንብረት ሆኖ ሳለ፣ ስለ አባይ ማንም እንደማይፈራን፣ እና ግን ህጋዊ መብት ስላለን ቀይ ባህር መናገር እንፈራለን ሲሉም ፍርሃቻው አግባብ አልነበረም ብለዋል።
አብይ አህመድ አዲሱ ዓመት በርካታ ድሎች የሚገኙበት እንደሆነ መናገራቸው አይዘነጋም። አብይ አህመድ ትልቅ ዓለም አቀፍ አጀንዳ ማስቀመጣቸን ተከትሎ ህዝብ በስፋት እየተነጋገርበት ነው። አብይ አህመድ ያስቅመጡትን ትላቅ አጀንዳ የሰሙ ” ምን አለበት ሻለቃ አድማሴ ይህን አዋጅ ቢሰሙ” ብለዋል።
- ለምህላቸው ከሚኖሩት መካከል – ሰርጉን ጥሎ ነብስ የታደገው ሐኪምሰሞኑን ከሚሰማው የሐኪሞች የጥቅማ ጥቅም ጥያቄ ጎን ለጎን የተሰማው ዜና ሰፊ አድናቆት እየተቸረው ነው። ዶክተር ብሩክ ወይሻ ሙሽራነቱን አቋርጦ ነብስ… Read more: ለምህላቸው ከሚኖሩት መካከል – ሰርጉን ጥሎ ነብስ የታደገው ሐኪም
- ፕሮፌሰር ክንድያ የደብረፅዮንን ቡድን “ካለፈ ስህተቱ የማይማር ተቸካይ ” አሉት፤ ፋኖ የደቦ አመራር ሰየመበጦርነቱ ወቅት ቁልፍ ሚና የነበራቸው ፕሮፌሰር ክንድያ ገብረህይወት “የደብረፅዮን ቡድን ከተደጋጋሚ ስህተቱ የማይማር ተቸካይ ነው” ሲሉ አጣጣሉት። ፋኖ አስራ ሶስት… Read more: ፕሮፌሰር ክንድያ የደብረፅዮንን ቡድን “ካለፈ ስህተቱ የማይማር ተቸካይ ” አሉት፤ ፋኖ የደቦ አመራር ሰየመ
- The Wars We Still Can StopCameron Hudson (New York TimesMay Opinion Mr. Hudson is a senior fellow in the Africa program at the Center for… Read more: The Wars We Still Can Stop
- ዩናይትድ ለፍጻሜ አለፈ ቶተንሃምን ይገጥማልእየተንገዳግደ የፕሪማየር ሊጉን ዋናጫ ባያነሳም ኤፍ ኤ ካፕን ጨምሮ ሌሎች ዋንጫዎችን መውሰድ የቻለው ማንችስተር ዩናይትድ ለዩሮፕያን ሊግ ፍጻሜ ከቶትንሃም ጋር… Read more: ዩናይትድ ለፍጻሜ አለፈ ቶተንሃምን ይገጥማል
- ያለ ኪልያን ምባፔ ለሻምፒዮንስ ሊግ ፍፃሜ የደረሰው ፒኤስጂበኳታራውያን ባለሀብቶች የሚተዳደረው የፈረንሳዩ ሀያል ክለብ ፒኤስጂ በሀገር ውስጥ ያለውን ተደጋጋሚ የበላይነት በአውሮፓ ለማሳየት ከአሰልጣኞች አስከ ስመ ጥር የእግር ኳስ… Read more: ያለ ኪልያን ምባፔ ለሻምፒዮንስ ሊግ ፍፃሜ የደረሰው ፒኤስጂ