ታሪካዊ የተባለውና ኢትዮጵያ እስካሁን ያልተጠቀመችበት ዕድል ነው። ኢትዮጵይ የምትመክርበት ይህ አገር አቀፍ የምክክር ጉባኤ እዚህ የደረሰው በርካታ መሰናክሎችን አልፎ ነው። በተጀመረ ዕለት “ፈረሰ” ብለው ዜና ካሰራጩት አካላት ጀምሮ አንቱ የተባሉትን ሰዎች ማንነት ሳይቀር በማቆሸሽ ኮሚሽኑንን ለቀው እንዲሄዱ የነበረው ጫና አይረሳም።
ሁኦኡም ታልፎ እዚህ ተደርሷል ሲሉ ራሳቸው ኮሚሽነሩ እንደገለጹት ኢትዮጵያዊያን ይህን ታላቅ ጅምር ከልብ ደግፈውና ጥፋት ካለም አቃንተው ውጤታማ ማድረግ ግዴታቸው ነው