ኒውራሊንክ ኩባንያ በነርቭ ጉዳት ምክንያት የመንቀሳቀስ ችግር ላጋጠማቸው ሰዎች ተስፋን ይዞ መጥቷል
የኢለን መስኩ ኒውራ ሊንክ ሁለተኛውን ቺፕ በሰው ልጅ አዕምሮ ውስጥ ገጠመ፡፡
የአሜሪካዊው ቢሊየነር ኢለን መስክ ንብረት የሆነው የባዮ ቴክኖሎጂ ኩባንያ ኒውራሊንክ ባለፈው ጥር ወር የመጀመሪያውን ችፕስ በሰው አእምሮ ውስጥ መቅበሩ ይታወሳል፡፡
የመስክ ባዮቴክ ኩባንያ የ30 አመት እድሜ ባለው ግለሰብ ላይ ለመጀመሪያ ጊዜ ችፕስ የገጠመው ባለፈው ጥር ወር ነበር።
ኩባንያው አሁን ደግሞ ሁለተኛውን ሙኩራ አሌክስ በሚል ስም ለሚጠራ አካል ጉዳተኛ አዕምሮ ውስጥ መግጠሙን እና ግለሰቡም ለውጥ ማሳየት ጀምሯል ብሏል።
የሳንቲም መጠን ያላትን ቺፕስ የሰው ልጅን እንቅስቃሴ ፍላጎት ከሚያዘው የአእምሮ ክፍል ላይ በቀዶ ጥገና እንድትቀመጥ የሚደረግ ነው።
ይህቺ ቺፕስ የአእምሮን እንቅስቃሴ በመመዝገብ እና የእንቅስቃሴ ፍላጎትን ወደሚተረጉም ማቀላጠፊያ መተግበሪያ ወይም አፕ ለማስተላለፍ ጥቅም ላይ ትውላለች።
በአዕምሮ ምጥቀት (አይኪው) ቀዳሚ የአፍሪካ ሀገራት
በጀርባው ላይ በደረሰበት ጉዳት የእጅ እና እግር መገጣጠሚያ አጥንቶቹን ማንቀሳቀስ አይችልም የተባለው አሌክስ ይህች የኒውራሊንክ ችፕስ ከተገጠመችለት በኋላ በኮምፒውተር ጌም መጫወት ጀምሯል ሲል ዩሮ ኒውስ ዘግቧል፡፡
እንደ ዘገባው ከሆነ ግለሰቡ በተገጠመለት ቺፕስ አማካኝነት አልታዘዝ ሲሉ የነበሩት የተወሰኑት ነርቮቹ መንቀሳቀስ ጀምረዋል፡፡
ኩባንያው እንዳለው በቀጣይ ቀስ በቀስ ነርቮቹ ሙሉ ለሙሉ እንዲታዘዙ ለማድረግ ማለማመዶች እና ተያያዥ ስራዎች ይሰራሉ ብሏል፡፡
ቺፕሱ የተገጠመለት አሌክስ በበኩሉ ለአዕምሬዬ ተስማሚ ቅርጽ ያላት ቺፕስ ከተገጠመልኝ ጊዜ ጀምሮ ህይወቴን እንደ አዲስ እየገነባሁ እንዳለሁ ይሰማኛል ሲል ተናግሯል፡፡
Via Addis_Reporter
TIPS
The Wars We Still Can Stop
Ethiopia: Israel Foreign Minister Says His Country Wants to Be Part of Ethiopia’s Success
A Nation Silenced: How the 1993 Referendum Stripped All Ethiopians of Their Sea
The 1976 TPLF Manifesto: TPLF’s “Republic of Greater Tigray”
Away from the global spotlight, Eritreans are trapped in a garrison state
Testimonials of a Sudanese Intelligence Officer on the Proxy war between Sudan and Ethiopia from 1970s to early 1990s
Ethiopia-Eritrea Tension: A Volatile History that Never Truly Ended – Could Assab Become Africa’s Crimea?
“As an outlier among the five tplf leaders, I wasn’t part of the armed struggle tradition”
Former Tigray fighters say no to war
Don’t Risk Your Future: The United States Cracks Down on Illegal Immigration
Counter-Video by EBC Challenges EBS Broadcast, Sparks Public Outcry Over Alleged Misinformation
Ethiopia and Eritrea Slide Closer to War amid Tigray Upheaval
Sea Outlet Serious and Unabated Agenda for Ethiopia: Retired Lieutenant General Yohannes
Israel’s Peace With Egypt Is Starting to Crack
Egyptian, Eritrean FMs reject involvement of non-bordering countries[Ethiopia] in Red Sea security
Ethiopia, Creditors Agree on $8.4 Billion Debt Restructuring