የማሕበራዊ ሚዲያ ተከታዮቹ ቁጥር 1 ቢሊዮን የደረሰው ክርስቲያን ሮናልዶ የአለምን ህዝብ ከማዝናናት አልፎ መገበያያ ገንዘብ መሆን ችሏል።
ፓርቹጋል ሰባት ዩሮ መገበያያ ገንዘቧ ላይ የክርስቲያኖ ሮናልዶን ምስል ማተም ጀምራለች። መጠሪያ ስያሜውም CR 7 ተብሏል።
በተጨማሪም ክርስትያኖ ሮናልዶ በተለያዩ ማሕበራዊ ሚዲያዎች ያሉት ተከታዮች ቁጥር 1 ቢሊዮን ደርሷል።
ይህ ቁጥር በፌስቡክ፣ ኢንስታግራም፣ትዊተር፣ ዩቲዩብ፣ እንዲሁም የቻይና ማህበራዊ ሚድያዎቹ በዌይቦ እና ኳኢሾ ያሉት አንድ ላይ ተደምረው ነው።
ተመሳሳይ ሰዎች በተለያዩ ማሕበራዊ ሚዲያዎች ስለሚከተሉት እንዲሁም የተወሰኑት ቦትስ በመባል የሚታወቁ ሐሰተኛ ገጾች በመሆናቸው 1 ቢሊዮን ግለሰቦች ይከተሉታል ማለት አይደለም። ይኹን እንጂ በፒፒ ፎርሳይት ማሕበራዊ ሚዲያ ኤክስፐርት የሆነው ፓውሎ ፔስካቶሬ፣ ሚዲያዎች እና ብራንዶች በትኩረት የሚከታተሉት “አጃሂብ የሚያሰኝ ቁጥር” መሆኑን ተናግሯል።
“የሚያስደንቅ ስኬት ነው፣ በተጨማሪ ደግሞ በሚድያው ላይ ያለውን ለውጥም ያሳያል”
በማሕበራዊ ሚድያ ላይ በርካታ ተከታይ ካሏቸው ዝነኛ ሰዎች መካከል ድምጻዊት እና ተዋናይ ሴሊና ጎሜዝ 690 ሚሊዮን፣ ድምጻዊ ጀስቲን ቢበር 607ሚሊዮን፣ እንዲሁም ድምጻዊት ቴይለር ስዊፍት 574 ሚሊዮን ተከታይ ነው ያሏቸው።
ቢቢሲ የተመለከታቸው ሌሎች ስመ ገናና የሆኑ አርቲስቶች ዘ ሮክ (557ሚሊዮን)፣ ካይሊ ጄነር (551 ሚሊዮን) እንዲሁም አርያና ግራንዴ (508 ሚሊዮን) ተከታዮች ነው ያሏቸው።
እንደ ፎርብስ መጽሔት ከሆነ የሮናልዶ አጠቃላይ ገቢ ከአትሌቶች ሁሉ ከፍተኛው ሲሆን 260 ሚሊዮን ዶላር ሆኖም ተመዝግቧል።
TIPS
The Wars We Still Can Stop
Ethiopia: Israel Foreign Minister Says His Country Wants to Be Part of Ethiopia’s Success
A Nation Silenced: How the 1993 Referendum Stripped All Ethiopians of Their Sea
The 1976 TPLF Manifesto: TPLF’s “Republic of Greater Tigray”
Away from the global spotlight, Eritreans are trapped in a garrison state
Testimonials of a Sudanese Intelligence Officer on the Proxy war between Sudan and Ethiopia from 1970s to early 1990s
Ethiopia-Eritrea Tension: A Volatile History that Never Truly Ended – Could Assab Become Africa’s Crimea?
“As an outlier among the five tplf leaders, I wasn’t part of the armed struggle tradition”
Former Tigray fighters say no to war
Don’t Risk Your Future: The United States Cracks Down on Illegal Immigration
Counter-Video by EBC Challenges EBS Broadcast, Sparks Public Outcry Over Alleged Misinformation
Ethiopia and Eritrea Slide Closer to War amid Tigray Upheaval
Sea Outlet Serious and Unabated Agenda for Ethiopia: Retired Lieutenant General Yohannes
Israel’s Peace With Egypt Is Starting to Crack
Egyptian, Eritrean FMs reject involvement of non-bordering countries[Ethiopia] in Red Sea security
Ethiopia, Creditors Agree on $8.4 Billion Debt Restructuring