በአዲስ አበባ ያለ ደረሰኝ የሚካሄደውን ንግድ ለማስቀረት በሚደረገው ቁጥጥር 1 ሺህ 145 ነጋዴዎች ላይ ርምጃ መወሰዱን የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ገቢዎች ቢሮ አስታወቀ ::
የቢሮው የኮሚኒኬሽን ዳይሬክተር አቶ ሰውነት አየለ ÷አዲስ አበባ ሰፊ የገቢ አቅም ያላት መሆኑን ተከትሎ መሰብሰብ የሚገባወን የገቢ አቅም አሟጦ ለመሰብሰብ የተለያዩ የገቢ መሰብሰቢያ አማራጮች መዘርጋታቸውን አብራርተዋል ፡፡
ይህም ወደ ታክስ መረብ ያልገቡ አገልግሎት ሰጪ ተቋማት፣ ባርና ሬስቶራንት፣ ስጋ ቤቶች፣ አከራይና ተከራዮችን ወደ ታክስ መረብ የማስገባት ስራ መከናወኑን አስታውቀዋል፡፡
በከተማው ያለደረሰኝ የሚካሄደውን ንግድ ለማስቀረትና ከተማ አስተዳደሩ ማግኘት የሚገባውን ገቢ ለመሰብሰብ በከተማ አሰተዳደሩ የሚመራ ግብር ሀይል ተቋቁሞ ቁጥጥር እያከናወነ መሆኑን ተናግረዋል ፡፡
ከደረሰኝ ቁጥጥር ጋር ተያይዞ ሰፊ ስራዎችን ሲሰራ እንደነበር ገልፀው በተለይ ከመስከረም ወር ጀምሮ ቢሮው በዋነኝነት ትላልቅ ነጋዴዎች ላይ አስመጪ፣ አከፋፋይና እንደዚሁም ደግሞ አምራቾች ላይ ትኩረት በማድረግ የደረሰኝ ቁጥጥር ሲያደርግ ነበር ብለዋል ፡፡
በዚህም ባለፈው ህዳር ወር ብቻ 1ሺህ 145 ነጋዴዎችና ድርጅቶች ያለደረሰኝ ሽያጭ ሲያካሄዱ ተገኝተው እርምጃ እንደተወሰደባቸው መናገራቸውን ኢዜአ ዘግቧል፡፡
በተያዘው በጀት ዓመት የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር በሁሉም ገቢ መሰብሰቢያ አማራጮች 230 ነጥብ 4 ቢሊየን ብር ገቢ ለመሰብሰብ አቅዶ እየሰራ መሆኑን አቶ ሰውነት ጠቅሰዋል ፡፡ fbc
TIPS
The Wars We Still Can Stop
Ethiopia: Israel Foreign Minister Says His Country Wants to Be Part of Ethiopia’s Success
A Nation Silenced: How the 1993 Referendum Stripped All Ethiopians of Their Sea
The 1976 TPLF Manifesto: TPLF’s “Republic of Greater Tigray”
Away from the global spotlight, Eritreans are trapped in a garrison state
Testimonials of a Sudanese Intelligence Officer on the Proxy war between Sudan and Ethiopia from 1970s to early 1990s
Ethiopia-Eritrea Tension: A Volatile History that Never Truly Ended – Could Assab Become Africa’s Crimea?
“As an outlier among the five tplf leaders, I wasn’t part of the armed struggle tradition”
Former Tigray fighters say no to war
Don’t Risk Your Future: The United States Cracks Down on Illegal Immigration
Counter-Video by EBC Challenges EBS Broadcast, Sparks Public Outcry Over Alleged Misinformation
Ethiopia and Eritrea Slide Closer to War amid Tigray Upheaval
Sea Outlet Serious and Unabated Agenda for Ethiopia: Retired Lieutenant General Yohannes
Israel’s Peace With Egypt Is Starting to Crack
Egyptian, Eritrean FMs reject involvement of non-bordering countries[Ethiopia] in Red Sea security
Ethiopia, Creditors Agree on $8.4 Billion Debt Restructuring