ወ/ሮ መድህን ሓጎስ የተባሉ የመቐለ ከተማ ነዋሪ በ 76 ዓመታቸው ወንድ ልጅ ወልደዋል።
ወ/ሮ መድህን ከዚህ በፊት ልጅ የወለዱ አለመሆናቸውን እና ይህ የመጀመሪያቸው መሆኑን ኢቢሲ ከቤተሰቦቻቸው አረጋግጧል።
የልጃቸው ክርስትና ባለፋት ቀናቶች መከናወኑም ተገልጿል፡፡
ኢቢሲ ባለ ታሪኳን ለማነጋገር ያደረገው ጥረት ባይሳካም ወ/ሮ መድህን የወንድ ልጅ እናት ስለመሆናቸው ከቤተሰባቸው ማረጋገጥ ተችሏል።
ወ/ሮ መድህን ሓጎስ በ76 ዓመታቸው ልጅ የመውለዳቸው ጉዳይ በማሕበራዊ ሚዲያው ብዙዎች እየተነጋገሩበት ይገኛል።
በሙሉጌታ ተስፋይ (ከመቐለ)
ETV.በ76 ዓመታቸው ልጅ የወለዱት የመቐለ ከተማ ነዋሪ አነጋጋሪ ሆነዋል።

ETV.