“እስራኤል ኢትዮጵያ የቀይ ባህር ተዋሳኝ ለመሆን ለያዘችው ሁለንተናዊ ጥረት ያልተገደበ ድጋፍ ታደርጋለች!” ቤንጃሚን ኔታንያሁ፣ የእስራኤል ጠቅላይ ሚንስትር
ዛሬ ጠዋት ጠቅላይ ሚንስትር ዐቢይ አህመድ (ዶ/ር) ከእስራኤል ጠቅላይ ሚንስትር ቤንጃሚን ኔታንያሁ ጋር በስልክ ተነጋግረዋል።
ሁለቱ መሪዎች በአፍሪካ ቀንድ በተለይም በቀይ ባህር ቀጠና እያደገ የመጣውን ሽብርተኝነት በጋራ ለመፋለም በሚችሉበት ዙሪያ ሰፊ ምክክር ያደረጉ ሲሆን ኢትዮጵያ የቀይ ባህር ተዋሳኝ ሀገር ለመሆን በምታደርገው ሁለንተናዊ ትግል እስራኤል ከኢትዮጵያ ጎን እንደምትቆም ለጠቅላይ ሚንስትር ዐቢይ አህመድ አረጋግጠውላቸዋል።
በስልክ ልውውጣቸው መጨረሻ የእስራኤል ጠቅላይ ሚንስትር ቤንጃሚን ኔታንያሁ ለኢፌዲሪ ጠቅላይ ሚንስትር ዐቢይ አህመድ (ዶ/ር) የጉብኝት ግብዣ ያቀረቡላቸው ሲሆን ጠቅላይ ሚንስትር ዐቢይ አህመድ በተመሳሳይ ቤንጃሚን ኔታንያሁ ኢትዮጵያን እንዲጎበኙ ጥሪ አቅርበውላቸዋል።
ሁለቱ ሃገራት በኢነርጂ፣ በመሰረተ-ልማት ግንባታ፣ በግብርና፣ በማዕድን፣ በቱሪዝምና ንግድ ዘርፎች በጋራ ለመስራት ውል ማሰራቸው ይታወቃል።
ምስል፦ From Archive
TIPS
The Wars We Still Can Stop
Ethiopia: Israel Foreign Minister Says His Country Wants to Be Part of Ethiopia’s Success
A Nation Silenced: How the 1993 Referendum Stripped All Ethiopians of Their Sea
The 1976 TPLF Manifesto: TPLF’s “Republic of Greater Tigray”
Away from the global spotlight, Eritreans are trapped in a garrison state
Testimonials of a Sudanese Intelligence Officer on the Proxy war between Sudan and Ethiopia from 1970s to early 1990s
Ethiopia-Eritrea Tension: A Volatile History that Never Truly Ended – Could Assab Become Africa’s Crimea?
“As an outlier among the five tplf leaders, I wasn’t part of the armed struggle tradition”
Former Tigray fighters say no to war
Don’t Risk Your Future: The United States Cracks Down on Illegal Immigration
Counter-Video by EBC Challenges EBS Broadcast, Sparks Public Outcry Over Alleged Misinformation
Ethiopia and Eritrea Slide Closer to War amid Tigray Upheaval
Sea Outlet Serious and Unabated Agenda for Ethiopia: Retired Lieutenant General Yohannes
Israel’s Peace With Egypt Is Starting to Crack
Egyptian, Eritrean FMs reject involvement of non-bordering countries[Ethiopia] in Red Sea security
Ethiopia, Creditors Agree on $8.4 Billion Debt Restructuring