– ወላጆች ለትምህርት ቤቶች ዕድሳት ከ40 ቢሊዮን ብር በላይ በዓይነትና በገንዘብ ድጋፍ አደረጉ
– ባለፉት ሁለት ዓመታት ብቻ 30 ሺህ የቅድመ መደበኛ ትምህርት ቤቶች ተሰርተዋል አሳይቶናል፣
ወላጆች የተማሪዎችን ውጤት ለማሻሻል “ትምህርት ለትውልድ” በሚል ሀሳብ ትምህርት ቤቶችን ለማሻሻል በተደረገ ንቅናቄ 40 ቢሊዮን ብር በዓይነትና በገንዘብ ድጋፍ ማድረጋቸውን የትምህርት ሚኒስትር ፕሮፌሰር ብርሃኑ ነጋ ተናገሩ።
ወላጆች በትምህርት ውጤት መስተካከል ላይ የሚኖራቸው ሚና ከፍተኛ ነው ብለዋል።
በዚህም 7 ሺህ 500 አዲስ ትምህርት ቤቶች፤ ባለፉት ሁለት አመታት ብቻ 30 ሺህ የቅድመ መደበኛ ትምህርት ቤቶች ተሰርተዋል፡፡ ነባር 22 ሺህ ትምህርት ቤቶች ተጠግነዋል፡፡ ቤተሰብ ገንዘብ ከማዋጣት አልፎ የልጆቹን የትምህርት ውሎ መከታተል ሲጀምር የተማሪዎች ውጤት የበለጠ እየተሻሻለ ይሄዳል ብለዋል፡፡
ባለፉት ሦስት ዓመታት የተመዘገበው አነስተኛ ውጤት እንደ ሀገር የደረሰንበትን ውድቅት አሳይቶናል፡፡ ውጤቱን የማስተካከል ስራዎች ተጠናክረው ይቀጥላሉ፤ ተማሪዎች ማለፍ የሚቻለው በስራ መሆኑን ሲገነዘቡ ይሰተካከላል።
ትምህርት በአቋራጭና በስርቆት አልፋለው ብሎ በሚያስብ ተማሪና ማህበረሰብ ውስጥ አስተማሪዎችን ብታስተካክል የትም አትደርስም ብለዋል፡፡ የኢትዮጵያ እውነታ ከዚህ የተለየ አለመሆኑን የገለፁት ሚኒስትሩ ባለፈው ዓመት 5 ነጥብ 2 በመቶ ውጤት የተመዘገበ ሲሆን የተወሰነ ለውጥ መጥቷል፡፡
ትምህርት ቤቶች ተማሪዎችን ተጨማሪ ሰዓት የድጋፍ ትምህርት መስጠት በመጀመራቸው የተወሰነ የውጤት መሻሻል ታይቷል፡፡ በስርዓት ማስተማር በመጀመራቸው ያለፈው አመት ውጤት መሻሻል ችሏል ብለዋል፡፡
ትምህርት ሚኒስቴር የ12ኛ ክፍል ውጤት ዝቅተኛ የመሆን ምክንያቶችን አስመልክቶ ያጠናውን ጥናት ለሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት የሰው ሃብት ልማት፣ ስራ ስምሪትና ቴክኖሎጂ ጉዳዮች ቋሚ ኮሚቴ ማቅረቡ ይታወሳል።
በሞገስ ጸጋዬ (ኢ ፕ ድ)
TIPS
The Wars We Still Can Stop
Ethiopia: Israel Foreign Minister Says His Country Wants to Be Part of Ethiopia’s Success
A Nation Silenced: How the 1993 Referendum Stripped All Ethiopians of Their Sea
The 1976 TPLF Manifesto: TPLF’s “Republic of Greater Tigray”
Away from the global spotlight, Eritreans are trapped in a garrison state
Testimonials of a Sudanese Intelligence Officer on the Proxy war between Sudan and Ethiopia from 1970s to early 1990s
Ethiopia-Eritrea Tension: A Volatile History that Never Truly Ended – Could Assab Become Africa’s Crimea?
“As an outlier among the five tplf leaders, I wasn’t part of the armed struggle tradition”
Former Tigray fighters say no to war
Don’t Risk Your Future: The United States Cracks Down on Illegal Immigration
Counter-Video by EBC Challenges EBS Broadcast, Sparks Public Outcry Over Alleged Misinformation
Ethiopia and Eritrea Slide Closer to War amid Tigray Upheaval
Sea Outlet Serious and Unabated Agenda for Ethiopia: Retired Lieutenant General Yohannes
Israel’s Peace With Egypt Is Starting to Crack
Egyptian, Eritrean FMs reject involvement of non-bordering countries[Ethiopia] in Red Sea security
Ethiopia, Creditors Agree on $8.4 Billion Debt Restructuring