መገናኛ ብዙሀን ለሙዚቀኞች የሮያሊቲ ክፍያ እንዲከፍሉ የሚያስገደደው መመሪያ የፊታችን ሀምሌ 1 2017 ወደ ስራ ይገባል ተብሎ ይጠበቃል።
የሮያሊቲ ክፍያ ረቂቅ መመሪያው የሚመለከታቸው አካላትን ባሳተፈ መንገድ ተዘጋጅቶ የቀረበ ሲሆን ህጉን ለማስፈጸም ስልጣን የተሰጠው የኢትዮጵያ አዕምሯዊ ንብረት ባለስልጣን ቢበዛ ከአምስት ወር በኃላ ፀድቆ ወደ ስራ እንደሚገባ የባለስልጣኑ ዋና ዳሬክተር አቶ ወልዱ ይመሰል ተናግረዋል።
በኢትዮጲያ አእምሯዊ ንብረት ባለስልጣን አማካኝነት የተሰናደው ይህ ውይይት፣ሙዚቀኞች፣ ፕሮዲውሰሮች፣ደራሲያን እና ሌሎች የሚመለከታቸው አካላት ተሳትፈውበታል።
ውይይቱ በዋናነት በሙዚቀኞች ሮያሊቲ ክፍያ ዙሪያ ያተኮረ ሲሆን ይህንንም ተከትሎ ቀመር ተዘጋጅቷል።
የኢትዮጵያ የቅጅና ተዛማጅ መብቶች የጋራ አስተዳደር እና የኢትዮጵያ የሙዚቃ ቅጅና ተዛማጅ መብቶች የጋራ አስተዳደር በጋራ ያዘጋጁት ይህ የቀመር ሰነድ መገናኛ ብዙሀን ለሙዚቀኞች እንዴት መከፈል እንዳለባቸው ካስቀመጣቸው መስፈርቶች መካከል፣
፧-የመገናኛ ብዙሀኑን የገቢ ምንጭ የመለየት ስራዎን በመስራት
፣ -መገናኛ ብዙሀኑ በቀን ወይንም በ24 ሰዓት ምን ያህል ሙዚቃ እንዳጫወቱ በማጣራት
፥-EMCCMO.COM በተሰኘው ዌብ ሳይት በየመገናኛ ብዙሀኑ የሚተላለፍ
ሙዚቃዎችን በመቁጠር(count)በማድረግ
፧-መገናኛ ብዙሀኑ የስርጭት መጠንን በማጣራት እና የመሳሰሉት ዘዴዎችን በመጠቀም የሙዚቀኛው ስራ ምን ያህል አየር ላይ መዋሉ እና ሚዲያውም ምን ያህል መክፈል እንዳለበት ይሰላል ተብሏል።
ህይወታቸው ያለፍ ሙዚቀኞችን በሚመለት የሟች ወራሾች ገቢውን እንዲያገኙ የሚያደርገው ይህ መመሪያ ሌሎችንም ጉዳዮች አካቷል።
መመሪያው ተግባራዊ መሆን ሲጀምር ሚዲያዎች በአንድ ሙዚቃ በሚቀመጥላቸው የገንዘብ መጠን እና ጊዜ እንዲከፍሉ ያስገድዳል።
መገናኛ ብዙሀኑ ለሚያጫውቱት አንድ የሙዚቃ ስራ ምን ያህል ይክፈሉ የሚለው ግልፅ ሆኖ አልተቀመጠም።
የውልሰው ገዝሙ. Ethoo Fm 107.8
TIPS
The Wars We Still Can Stop
Ethiopia: Israel Foreign Minister Says His Country Wants to Be Part of Ethiopia’s Success
A Nation Silenced: How the 1993 Referendum Stripped All Ethiopians of Their Sea
The 1976 TPLF Manifesto: TPLF’s “Republic of Greater Tigray”
Away from the global spotlight, Eritreans are trapped in a garrison state
Testimonials of a Sudanese Intelligence Officer on the Proxy war between Sudan and Ethiopia from 1970s to early 1990s
Ethiopia-Eritrea Tension: A Volatile History that Never Truly Ended – Could Assab Become Africa’s Crimea?
“As an outlier among the five tplf leaders, I wasn’t part of the armed struggle tradition”
Former Tigray fighters say no to war
Don’t Risk Your Future: The United States Cracks Down on Illegal Immigration
Counter-Video by EBC Challenges EBS Broadcast, Sparks Public Outcry Over Alleged Misinformation
Ethiopia and Eritrea Slide Closer to War amid Tigray Upheaval
Sea Outlet Serious and Unabated Agenda for Ethiopia: Retired Lieutenant General Yohannes
Israel’s Peace With Egypt Is Starting to Crack
Egyptian, Eritrean FMs reject involvement of non-bordering countries[Ethiopia] in Red Sea security
Ethiopia, Creditors Agree on $8.4 Billion Debt Restructuring