በእንግሊዝ ፕሪሚየር ሊግ በዘንድሮው የውድድር ዓመት ደማቅ ጊዜን እያሳለፉ ከሚገኙ ተጫዋቾች መካከል አንዱ የሆነው ኢሳክ ከኒውካስል ጋር ሊለያይ እንደሚችል ተነግሯል።
ሊቨርፑል እና አርሰናል የተጫዋቹ ፈላጊ ከሆኑ ክለቦች መካከል ሲሆኑ ለተጫዋቹ ዝውውር ዳጎስ ያለ ገንዘብ ያቀርባሉ ተብሎ ይጠበቃል።
አሌክሳንደር ኢሳክ በፕሪሚየር ሊጉ 23 ጎሎችን በማስቆጠር ከመሐመድ ሳላህ በመቀጠል ሁለተኛ ደረጃ ላይ የተቀመጠ ሲሆን ኒውካስል ከ 70 ዓመታት በኋላ የካራባኦ ዋንጫን እንዲያሳካ ጉልህ አበርክቶት ነበረው።
ኒውካስል በመጨረሻው የፕሪሚየር ሊጉ መርሐ ግብር በሜዳው ኤቨርተንን ሲያስተናግድ ጨዋታውን የሚያሸንፍ ከሆነ የሻምፒዮንስ ሊግ ተሳትፎውን የሚያረጋግጥ ይሆናል።
በ-ክቡር ልዑል ebc
TIPS
ሞኝን እባብ ሁለቴ ነደፈው – አንዴ ሳያይ፣ ሁለተኛ ደግሞ ሲያሳይ <br>(ክቡር ገና)
አሌክሳንደር ኢሳክ ከኒውካስል ሊለቅ ይችላል ተባለ
ኢዜማ የህክምና ባለሙያዎችና መንግስትን መከረ፤ ሰላማዊና ሕጋዊ የመብት ጥያቄ ብቻ
የሻዕቢያና የወያኔ ሶስት የቢሆን ዕቅዶችና ወቅታዊ ግምገማዎች፤ ያኮረፈው አርሚ ስጋት ሆኗል
የውጭ ባንኮች 2018 አጋማሽ ላይ ወደ ኢትዮጵያ ይገባሉ
“ሾልኮ ወጣ” የተባለው የዝርፊያ ሰነድና ለትግራይ ጊዜያዊ አስተዳር የቀረበ ምላሽ
የኢትዮጵያ ነርሶች ማህበር ታካሚዎችን ለሞትና እንግልት የሚዳርግ እንደማይቀበል አስታወቀ
የኢትዮጵያ ህክምና ባለሙያዎች ማህበር የመፍትሄ አካል ለመሆን እንደሚተባበር አስታወቀ
የዶላር አካውንት፣ ቪዛ ካርድና አጠቃቀሙ
“ሦስትን ወደ አራት ” ከቨርጂናው ዳማ ሆቴል የተጸነሰ ሤራ – ከኢትዮ 360 ስቱዲዮ እስከ አራት ኪሎ
ትህነግ አፍሪካ ሕብረት አስቸኳስ ስብሰባ እንዲቀመጥ ጠየቀ፤ “የትህነግ መታገድ በፕሪቶሪያ ስምምነት እንቅፋት አይሆንም”
የዳታ ሉዓላዊነት የመንግስት ልዩ ትኩረት መሆኑን ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አስታወቁ
ቅዱስ ሲኖዶስ ለመንግስት ከፍ ያለ ምስጋና ማቅረቡን አስታወቀ
የማይጨው ሰለፈኞች “የሻዕቢያ ተልእኮ ከሚያስፈፅም ሃይል ጋር ግንኙነት የለንም ” አሉ
የጤና ሞያ አድማ በህግ የተከለከለ መሆኑን ጤና ሚኒስትር አስታውቆ ማስጠንቀቂያ አሰራጨ
ሻዕቢያ የድርድር ዕቅድ ለአሸማጋዮች ማቅረቡ ተሰማ፤ ስምምነት ከተደረሰ ፋኖ፣ ወያኔ፣ ሸኔ ይጎረዳሉ