ኢትዮ ሪቪው ኦንላይን - በሰው ልጆች ዕልቂት መነገድ ይቁም!
Ethiopian Cargo & Logistics Services, the logistics arm of Ethiopian Airlines, in cooperation with China’s southeast coastal city of Xiamen ...
የፀጥታና የደኅንነት የጋራ ግብረ-ኃይሉ፤ ይህንን አጋጣሚ በመጠቀም ፀረ-ሰላም ኃይሎች የሀገራችንን ሰላምና ደኅንነት ለማደፍረስ የሚያደርጉትን ጥረቶችን ለማምከን የተቀናጀ ስምሪት ወስዶ እየተንቀሳቀሰ መሆኑን እየገለጸ፤ ከእምነት ተቋ...
ታላላቅ ውሳኔዎችና አህጉራዊ አቋም ይያዝበታል በተባለለት የአፍሪካ ህብረት ስብሰባ ወቅት እንዲካሄድ እለሁድ የካቲት 5 ቀን 2015 ዓ.ም ቀን ተቆርጦለት የነበረው ዓቀፍ እና ዓለም አቀፍ የአደባባይ ሰላማዊ ሰልፍ ለተወሰነ ጊዜ እን...
ስልጣን በተሰጠው አካል ያልተፈቀደና የደኅንነት ስጋት የሚፈጥር የሕገወጥ ሰልፍ ቅስቀሳ ማድረግ ተገቢነት የሌለው መሆኑ ታዉቆ የክልላችን መንግስት ህገ-መንግስቱን መሰረት በማድረግ ማናቸውም ሕገወጥ እንቅስቃሴዎችን በመከላከልና በመቆ...
ሐረር በአለም አቀፍ ደረጃ በተባበሩት መንግስታት የሳይንስ፣ ትምህርት እና ባህል ድርጅት (ዩኒስኮ) እ.ኤ.አ በ2003/4 በሰላም ፣ በትብብር እና የአብሮነት ከተማነት አለም አቀፍ ሽልማት እና እውቅናን አግኝታለች፡፡ ይህም የተለያ...
ራሳቸውን "አክቲቪስትና ጋዜጠኛ" በሚል የሰየሙ " የቅዱስ ሲኖዶስ የሰማዕትነት ጥሪ " ሲሉ የጠሩት ሰልፍ እንደማይካሄድ ታወቀ። ሁሉም ነገር በእርምት ወደነበረበት እንደሚመለስም ተሰምቷል። ይህ በተሰማ ቅጽበት የዕቅዱ አንቀሳቃሽ መ...
"የአማራ ብሔራዊ ክልላዊ መንግሥት በኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተ ክርስቲያን ላይ የደረሰውን ይህንን ፈተና በትኩረት ሲከታተለው ቆይቷል" ይላል ዛሬ ውይይቱ ከተደረገና የስምምነት ዜና ከተሰማ በሁዋላ አማራ ክልል ያወጣው መግለጫ...
የ962 ከፍተኛ አመራሮች መረጃ ለምዝገባ በመለየት ከነዚህ ውስጥ 150 የሚሆኑ የመንግስት ከፍተኛ አመራሮች በዘንድሮ የዲጅታል አሠራር ተመዝግበዋል የፌዴራል የሥነ-ምግባርና የፀረ-ሙስና ኮሚሽን ባለፋት ስድስት ወራት ሊመዘበር የነበ...
ጃዋር መሐመድ “የኦሮሞ ፕሮቴስት” ብሎ የጀመረ ሰሞን ብዙ የፌስቡክ ተከታታይ አልነበረውም። ወዲያው አገር ቤት ከኦህዴድ ጋር በነበረው ግንኙነት የተቃውሞ ሰልፎችንና የፖሊስ ግፎችን የሚያሳዩ ፎቶዎችን መለጠፍ ሲጀምር የተከታታዩ መብ...
" ሐይማኖትን ሽፋን በማድረግ የሀገርና የህዝብ ደህንነትን አደጋ ላይ ሊጥሉ የሚችሉ ማናቸውንም እንቅሳቃሴ የሶማሌ ክልላዊ መንግስት አጥብቆ ይቃወማል" ሲል መግለጫ አወጣ። "የሶማሌ ክልላዊ መንግስት ህገ መንግስቱንና የፀጥታና ደህን...
በኦርቶዶክስ ቤተክርስቲያን የተፈጠረውን መከፋፈልና ችግር በሃዋሪያቶች መንገድ መፍትሄ እንዲፈለግለት ወደ ስምምነት መደረሱ ተሰማ። ይህ የተሰማው ጠቅላይ ሚኒስትር አብይ ከሲኖዶስ አመራሮች ጋር መወያየት መጀመራቸውን ተከትሎ ነው። ቅ...
"ቆሞ ቀሮች" ይላል የኦሮሚያ ክልላዊ መንግስት መግለጫ። ሁሉም ጉዳይ በውይይት እንዲቋጭ ፍላጎቱን ገገለጸ በሁዋላ። የኦሮሞ ህዝብም ሆነ የክልሉ መንግስት መሰላቸቱንና ትዕግስታቸው እንዳለቀ ያስታወቀው አክርሮ ነው። በከፍተኛ ደረጃ ...
"መንግስት ባለፉት የለውጥ አመታት ህገመንግስታዊ መርሆዎችን በጠበቀ መልኩ ለእምነት ተቋማት መጠናከርና አንድነት ለአገራዊ አንድነት መጠናከር እጅግ አሰፈላጊ መሆኑን በማመን የተለያዩ ሥራዎችን ሠርቷል" ሲል ያስታወቀው የቤኒሻንጉል ...
በመጪው ሀምሌ ወር ለሚሰጠው የዩኒቨርስቲ መውጫ ፈተና የፈተና ንድፈ ማሳያ / Blueprint / እና የፈተና ዝግጅት ስራ በመከናወን ላይ መሆኑን የትምህርት ሚኒስቴር አስታውቋል፡፡የትምህርት ሚኒስትር ዴኤታ ሳሙኤል ክፍሌ (ዶ/ር) ...
"ሕጋዊና ሕገ መንግሥታዊ ሥርዓቱን በመናድ፣ በአቋራጭ በማንኛውም ዓይነት ጉልበትና ሁከት እኩይ የፖለቲካ ፍላጎትን መሳካት አይቻልም" ሲል መንግስት ህግ የማስከበር ስራ መጀመሩን አሳወቀ። ስም ሳይጠቅስ "የመሥዋዕትነት ሰልፍ አዘጋጅ...
ይህ ለውጥ እውን ከሆነ በሁዋላ ሕዝብን ስሜታዊ የሚያደረጉ ተግባራት ናቸው በቅስቀሳ መልኩ የሚሰራጩት። ሰው ይገደልና ይሰቀላል። ተሰቅሎ ሲወገር ፊልም ይቀረጻል። ወዲያው ለህዝብ ላይቭ ይለቀቃል። "እኔ ከገሌ ብሄር አልተወለድኩም በ...
"ደወል ሲደወል ሄድን። ምንም አልነበረም። ተመለስን " ይላሉ በአካባቢ ከነበሩት መካከል። ለምን እንደመጡ ሲጠየቁ " ቤተክርስቲያኒቱን ሊወሩ የተወገዙት ከኦሮሚያ ይመጣሉ ተብሎ ቀድሞ ተነግሮ ነበር" የሚል ምክንያት ይሰጣሉ። ተባባሪ...
የኢዜማ መግለጫ የኢትዮጵያ ዜጎች ለማኅበራዊ ፍትህ (ኢዜማ) በኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተክርስቲያን የተፈጠረውን ችግር በአንክሮ እየተከታተለው ይገኛል፡፡ ጅማሬው ካሳደረበት ብርቱ ስጋት አንጻር ፓርቲያችን ጥር 23 ቀን 2015...