ECONOMY
ለኢትዮጵያ ንግድ ባንክ ካፒታል ማሳደጊያ የሚውል 550 ሚሊዮን ዶላርን ያካተተ የብድር ስምምነት፤ ዛሬ ሰኞ ጥር 19፤ 2017 በፓርላማ ጸደቀ። የካፒታል ማሳደጊያው፤ ባንኩን “የተሻለ ተወዳዳሪ” እና በቀጠናው መስራት የሚችል “ጠን...
የሰነደ ሙዓለ ንዋዮች ገበያ በአብዛኛው አክሲዮን፣ የመንግስት ቦንድ፣ የመንግስት የግምጃ ቤት ሰነድ፣ የኩባንያዎች ቦንድ እና ሌሎች ቦንዶች ወደ ማዕከላዊ ቦታ መጥተው የሚገበያዩበት መድረክ ነው፡፡መንግስትና የግሉ ዘርፍ ለሚያከናውኗ...
ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ "ታሪካዊ" ሲሉ በጠሩት ዕለት አርብ ጥር 2/2017 ዓ.ም. በደወል የኢትዮጵያ ስቶክ ማርኬት ለገበያ ክፍት መሆኑን ይፋ አድርገዋል። የሰነደ መዋዕለ ንዋይ ገበያ በሶሻሊስቱ ደርግ አስተዳደር ወቅት ነ...
የካፒታል ገበያ አሠራር በኢትዮጵያ መጀመር ፈጠራን እና ኢንቨስትመንት የሚያበረታታ እንዲሁም የተማከለ ሥርዓት ያለው የካፒታል ገበያ መፍጠር እንደሚያስችል የኢትዮጵያ ካፒታል ገበያ ባለሥልጣን አስታወቀ፡፡ በዛሬው የኢቲቪ አዲስ ቀን ...
Addis Ababa January 9/2025 (ENA)—The Addis Ababa Culture, Arts and Tourism Bureau revealed that over five million tourists, both local and intern...
ስምንት ተጨማሪ የመንግሥት የልማት ድርጅቶች የኢትዮጵያ ኢንቨስትመንት ሆልዲንግን በይፋ ተቀላቀሉ።ድርጅቶቹም የኢትዮ ፖስታ፣ ኢትዮ ኢንጅነሪንግ ግሩፕ፣ የኢትዮጵያ የኢንዱስትሪ ግብዓቶች ልማት ድርጅት፣ የኢትዮጵያ ምድር ባቡር ኮርፖሬ...
እየጨመረ የመጣውን የሕዝብ ቁጥርና የኢኮኖሚ እድገት ተከትሎ ኢትዮጵያ የባሕር በር ያስፈልጋታል፡፡ ይህንኑ ፍላጎቷን እውን ለማድረግም ጥያቄዋን በሰላማዊ መንገድ እያቀረበች እንደምትገኝ ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ(ዶ/ር) መናገራ...
በኢትዮጵያ የባንክ ዘርፍ ከተጀመረ ከአንድ ምዕተ ዓመት በላይ እድሜ አለው። በእነዚህ ጊዜያትም ያጋጠሙትን መልካም እድሎች እና ፈተናዎች ተሻግሮ ዛሬ ላይ ደርሷል። የዛሬ ቁመናውም ቢሆን የእድሜውን ያህል እንዳልሆነ በዘርፉ የተሠማሩ...
ኢትዮጵያ እና የዓለም አቀፉ የገንዘብ ተቋም (አይ ኤም ኤፍ) የተራዘመ የብድር አቅርቦት ማዕቀፍ (ኤክስቴንድድ ክሬዲት ፋሲሊቲ) ሁለተኛ ግምገማ ላይ በባለሙያዎች ደረጃ ከስምምነት ላይ ደርሰዋል።የአይ ኤም ኤፍ የስራ አስፈጻሚ ቦርድ...
የ2017 የበጀት አመት ላይ ለህዝብ ተወካዮች ምክር ቤት የቀረበው የ582 ቢሊየን ብር የበጀት ጭማሪ በአብላጫ ድምጽ በ3 ተቃውሞ እና በአምስት ድምጸ ታቅቦ የበጀት ጭማሪው መፅደቁ ተገልጿል። ባለፈው 971 ቢሊዮኑ በጀት መጽደቁ ይ...
ኮንሮባንድ የሚያስገቡ ጡንቸኛ ሃብታሞች፣ በኮንትሮባንድ ያስገቡትን ደረሰኝ ቆርጠው አይሸጡም። እንደውም የማከፋፈል ስራ የሚሰሩት በደላሎች አማካይነት ነው። ያለ ደረሰኝ ከደላላ የሚገዙት የመርካቶ ቸርቻሪዎች "ደረሰኝ መቁረጥ ትክክል...
አነጋጋቲው ዶናልድ ትራምፕ በምርጫ የቅሰቀሳ ዘመቻቸው ወቅት፣ " በፍጹም ቢትኮይናችሁን አንዳትሸጡ " ሲሉ ጥሪ አስምተዋ ነበር፡፤ ያሉት አልቀረም ቢትኮይን ተስፈንጥሯል። የዶናልድ ትራምፕ የአሜሪካ ፕሬዜዳንት ሆኖ መመረጥ ለክሪፕቶ ...
የባንክ ሥራ ረቂቅ አዋጁ መንግሥት የፋይናንስ ዘርፉን ለውጭ ኢንቨስትመንት ክፍት ለማድረግ የወጣውን ፖሊሲ ወደ ተግባር እንደሚያሸጋግር ተገለጸ፡፡የሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት የፕላን፣ በጀትና ፋይናንስ ጉዳዮች ቋሚ ኮሚቴ በኢትዮጵያ ...
በ2017 በጀት የመጀመሪያ ሶስት ወራት በሰዓት ስድስት ሺህ 456 ነጥብ 65 ጊጋ ዋት ሰዓት ኢነርጂ መመረቱን የፕላንና ልማት ሚኒስቴር አስታወቀ።በሩብ ዓመቱ ከዓባይ ግድብ አንድ ሺህ 443 ነጥብ አምስት ሜጋ ዋት ኃይል መመንጨቱ ...
"ያለደረሰኝ አትሽጡ አልን እንጂ እቃ እንወርሳለን ያለ አካል የለም" የአዲስ አበባ ገቢዎች ቢሮ የአዲስ አበባ ገቢዎች ቢሮ በከተማዋ በርካታ ነጋዴዎች በግብር ከፋይነት ተመዝግበው ደረሰኝ የማይሰጡ በመሆናቸው እና ችግሩም በጣም እየ...
የገንዘብ ሚኒስቴር ዛሬ ለኢትዮጵያ ብሔራዊ ባንክ እና ለጉምሩክ ኮሚሽን በፃፈው ደብዳቤ ፍራንኮ ቫሉታ ከዛሬ ጀምሮ መከልከሉን ጠቅሷል፡፡የብር የመግዛት አቅም በገበያው እንዲወሰን ከተደረገ በኋላ ለተወሰነ ጊዜ የነዳጅ ተሽከርካሪዎች...
ኢትዮጵያ ለደቡብ ሱዳን ስትራቴጂካዊ ብድር ሰጠች ወደ ስልጣን ከመጣ ከአጭር ጊዜ በሁዋላ የተቀነባበረ የጥላቻ ዘመቻ እየወረደበት፣ ከየአቅጣጫው ጦርነት የሚከፈትበት፣ ከኢትዮጵያ ታሪካዊ ጠላቶች ጋር በማበር ጥቃት የሚሰነዘርበት፣ ሆን...
በቅርቡ ኢትዮ ቴሌኮም ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) በተገኙበት ለኢትዮጵያውያን የአክሲዮን ሽያጭን ይፋ አድርጓል፡፡ ይህን ተከትሎም የኢትዮጵያ የሰነደ ሙዓለ ነዋዮች ገበያ ሥራውን በሚቀጥለው ወር እንደሚጀምር አስታውቋል፡...