News2
"ድርጅታችን ኦቪድ ግሩፕ በሀሰተኛ የመረጃ እና በስም ማጥፋት በተሳተፉ አካላት ላይ ክስ መስርቷል" ሲል በላከልን መግለጫ አመልክቷል። የድርጅቱን ዓላማ፣ መርህና ራዕይ እንዲሉም ያከናወናቸውን ተግባራት አስረድቶ " ስሜ ጠፍቷል" ሲ...
ትናንት ከሀገር ፍቅር እና ደመ ሞቃትነት የተነሳ አንድ ትውልድ በሚባል መልኩ ዋጋ ከፍሏል። ከዚያ መማር የዚህ ትውልድ የቤት ሥራ ነው፡፡ ሀገርን መጠበቅ፣ ሥልጣኔን ማስቀጠል እና ውስብስብ የኾነውን ዓለም ተረድተው መውጫ ብልሃት የ...
የአፍሪካ አገራት ወደ ብሪክስ የመጉረፍ ስሜት ይፋ ሲሆን የቡድን 20 አባል ሀገራት ሃምሳ አምስት አባል አገራትን ያቀፈውን የአፍሪካ ህብረትን ቋሚ አባል አድርጎ መቀበሉ ይፋ አደረገ። የህንድ ጠቅላይ ሚኒስትር ናሬንድራ ሞዲ በኒው ...
የኤርትራ መንግሥት በእስራኤል በባሕል ፌስቲቫል ላይ በተከሰተው ሁከት የተሳተፉት እንደ ሞሳድ ባሉ የደኅንነት ተቋማት የተደገፉ ናቸው ሲል ከሰሰ፤ እስራኤል ኤርትራውያንን በጅምላ ከማባረር እንድትቆጠብ የተባበሩት መንግስታት ድርጅት ...
"የሽግግር ፍትህ ፖሊሲ አማራጭ ማእቀፎች ዙሪያ በመላዉ አገሪቱ ሲካሄድ የነበረዉ የህዝብ ዉይይት ተጠናቀቀ፤ አራት ወረዳዎች በጸጥታ ምክንያት ውይይቱ አለማከሄዱ ገዝፎ ዜና የሆነበት ዜና በአገሪቱ የሚዲያውን ጨለምተኛነት የሚያሳይ በ...
የኢትዮጵያ ሰብዓዊ መብቶች ጉባዔ(ኢሰመጉ) ‹‹ በአማራ ክልል የተለያዩ አካባቢዎች ማለትም ባህርዳር፣ መራዊ፣ ደምበጫ፣ አማኑኤል፣ ሉማሜ፣ ደብረማርቆስ፣ ፍኖተሰላም፣ ብቸና፣ ደብረታቦር፣ ወረታ፣ አዲስ ዘመን እና ሌሎችም አካባቢዎች ...
የኢንዱስትሪ ፓርኮች ልማት ኮርፖሬሽን በመጪዎቹ ዓመታት ከ100 በላይ የኢንዱስትሪ ፓርኮችን ለመገንባት ማቀዱን አስታወቀ የኢንዱስትሪ ፓርኮች ልማት ኮርፖሬሽን ጽሕፈት ቤት ኃላፊ አቶ ፍፁም ከተማ ለኢፒድ እንዳስታወቁት ፤ የኢንዱስት...
የቀድሞው የኢትዮጵያ ፕሬስ ድርጅት ባልደረባ የነበሩትና የዘኢትዮጵያን ሄራልድ ጋዜጣ የመጀመሪያው ኢትዮጵያዊ ዋና አዘጋጅ የአንጋፋው ጋዜጠኛ ያዕቆብ ወልደማርያም ስርዓተ ቀብር ዛሬ በቅድስት ሥላሴ ካቴድራል ተፈጽሟል። አቶ ያዕቆብ የ...
"ከጎኔ ሆኖ የሚደግፈኝን የኢትዮጵያ ህዝብ ለማስደሰት እስከመጨረሻው ተስፋ አልቆረጥኩም" - አትሌት ጉዳፍ ፀጋይ በ19ኛው የዓለም አትሌቲክስ ቻምፒዮና ላይ በሴቶች 10ሺ ሜትር የፍፃሜ ውድድር የኢትዮጵያ አትሌቶች ከአንደኛ እስከ ሦ...
የአማራ ክልል ኢንዱስትሪና ኢንቨስትመንት ቢሮ ኀላፊ አቶ እንድሪስ አብዱ ከአሚኮ ጋር በነበራቸው ቆይታ እንዳሉት ባለፉት ዓመታት በሰሜኑ የሀገሪቱ ክፍል ተከስቶ በነበረው ጦርነት የኢንቨስትመንት ዘርፉ መቀዛቀዝ አሳይቷል፡፡ ይኹን እ...
በአማራ ክልል የጸጥታ ችግር ተከስቶባቸው ከነበሩ ከተሞች መካከል ላሊበላ አንደኛዋ ናት፡፡ የድንቅ አብያተ ክርስቲያናት መገኛ፣ የቅዱሳን ነገሥታት አሻራዎች ያሉባት፣ የቱሪስቶች መዳረሻዋ ላሊበላ የጸጥታ ችግር ገጥሟት ነበር፡፡ የላሊ...
በአማራ ክልል የተከሰተውን የፖለቲካ እና የፀጥታ ቀውስ ተከትሎ ከክልሉ በቀረበለት ጥያቄ መሰረት የሚኒስትሮች ምክር ቤት ሐምሌ 28/2015 ዓ.ም. በክልሉ የአስቸኳይ ጊዜ አዋጅ እንዲታወጅ ውሳኔ ማስተላለፉ ይታወሳል።…..ከዚህ በታ...
አማራና አፋር ክልል በወረራ አመድ ሲሆን ትንፍሽ ያላሉት ዶክተር ቴዎድሮስ አድሃኖም፣ በአማራ ክልል በተከሰተው ግጭት መንገዶች መዘጋታቸው እንዲሁም የኢንተርኔት አገልግሎት እንዲቋረጥ መደረጉ የሰብዓዊ እርዳታን ማድረስ እና ግንኙነት...
የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ለአማራ ክልል መንግስትና ህዝብ ያለውን አጋርነት ገለጸ፡፡ ከተማ አስተዳደሩ ዛሬ ባወጣው መግለጫ ÷የከተማ አስተዳደሩ እና የከተማዋ ነዋሪዎች እንደ ከዚህ ቀደሙ ሁሉ ዛሬም ከክልሉ መንግስት እና ሕዝብ...
የህዝብ ተወካዮች ምክር ቤት አቶ ክርስቲያን ታደለ " የአብይ አስተዳደር" በሚል አዲስ ስያሜ ሰጥተው አማራ ክልል ላይ የሚወሰደውን ህግ የማስከበር እርምጃ ካወገዙ በሁዋላ " ወራሪ" በሚል ሲወገዝ የነበረውን የኢትዮጵያ መከላከያ ሰ...
በስዊድኗ መዲና ስቶክሆልም በኤርትራ የባሕል ፌስቲቫል ላይ በተከሰተ ግጭት ከ50 በላይ ሰዎች መጎዳታቸውን አሶሲዬትድ ፕሬስ (ኤፒ) ዘገበ። የስዊድን ፖሊስ ቃል አቀባይ ዳንኤል ዊክዳሀል እንዳሉት ከክስተቱ ጋር በተያያዘ ከ100 እስ...
• የግጭት ተሳታፊዎች ካለፈው የጦርነት ውጤት ተማሩ። • የተፈጠረውን ችግር በጥበብና በማስተዋል ፤ በሰለጠነ አካሄድና በሰላማዊ መንገድ ተወያይታችሁ ፍቱ። የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተ ክርስቲያን ቅዱስ ሲኖዶስ ዛሬ ሐምሌ 27...
ደቡብ አፍሪካ በርክታ ወንጀል፣ በተለይም በሙስና የሚፈልጉ ንግድ ከፍተው የሚሰማሩባት አገር በመሆኗ ስምምነቱ ከወዲሁ ስጋት መፍጠሩ ተሰምቷል። በቅርቡ ስምምነቱ ተግባራዊ የሚደረግባቸው ይኖራሉ ተብሏል። ኢትዮጵያና ደቡብ አፍሪካ በወ...