News2
በአዲስ አበባ ከተማና በዙሪያው ሽብር፣ ሁከትና ብጥብጥ ለመፍጠር ሲንቀሳቀሱ የነበሩ ፀረ-ሰላም ኃይሎች በቁጥጥር ሥር መዋላቸውን የፀጥታና ደህንነት የጋራ ግብረ-ኃይል ገለጸ። የፀጥታና ደኅንነት የጋራ ግብረ ኃይል ቀደም ሲል በአደረ...
በፖለቲካ ገበያ ትርፍ ለማግኘት የሚደረገውን ጥረት እና የአክራሪነት እንቅስቃሴን ለመታገል በየደረጃው ያለ አመራር የጋራ አቋም ይዟል በፖለቲካ ገበያ ትርፍ ለማግኘት የሚደረገውን ጥረትና የአክራሪነት እንቅስቃሴን በመታገል የኢትዮጵያ...
የፑንትላንድ የጸጥታ ሃይሎች ትናንት ጥር 4 ቀን 2015 ባደረጉት ኦፕሬሽን ትውልደ ኢትዮጵያዊውን የዳኢሽ ታጣቂ ቡድን ኦፕሬሽን መሪ አቡ-አልባራ አል አማኒንን መግደላቸውን የፑንትላንድ ግዛት ፖሊስ አስታወቀ። ፖሊስ ባወጣው መግለ...
የሚኒስትሮች ምክር ቤት በዛሬው ዕለት ባካሄደው 16ኛ መደበኛ ስብሰባ በተለያዩ ጉዳዮች ላይ ተወያይቶ ውሳኔ አሳለፈ:: 16ኛ መደበኛ የሚኒስትሮች ምክር ቤት ስብሰባ ውሳኔዎች የሚኒስትሮች ምክር ቤት በዛሬው ዕለት ባካሄደው 16ኛ መ...
በኦሮሚያ ክልል ኢሉ አባ ቦራ ዞን ሁሩሙ ወረዳ እራሱን ነብይ እያለ የሚጠራ የሃይማኖት ሰባኪ በአስገድዶ መድፈር፣ በጽንስ ማቋረጥ እና በግብረሰዶም ድርጊት ወንጀሎች የስምንት ዓመት እስር ተፈረደበት። ተፈሪ አሰፋ የተባለ...
ባለፉት አምስት ወራት ለጎረቤት ሀገራት ከቀረበ የኤሌክትሪክ ኃይል ሽያጭ 32 ነጥብ 61 ሚሊዮን የአሜሪካ ዶላር ገቢ መገኘቱን የኢትዮጵያ ኤሌክትሪክ ኃይል አስታወቀ፡፡ የኢትዮጵያ ኤሌክትሪክ ኃይል የኮሙዩኒኬሽን ዳይሬክተር ሞገስ መ...
ኢትዮጵያና ፈረንሳይ ሁለት የፋይናንስ ድጋፍ ስምምነቶችን አዲስ አበባ በሚገኘው የፈረንሳይ ኤምባሲ ተፈራርመዋል:: ስምምነቱን የገንዘብ ሚኒስትር ዴኤታ ሰመሪታ ሰዋሰው እና የፈረንሳይ የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ካትሪኔ ኮሎና ተ...
በፌዴራል መንግስትና በህወሃት አመራሮች መካከል በደቡብ አፍሪካና በኬኒያ የተደረሰውን የሠላም ስምምነት ተከትሎ በርካታ ተግባራት እየተከናወኑ ይገኛሉ። በዚህም መሠረት በትላንትናው ዕለት በአፍሪካ ህብረት ታዛቢዎች አማካኝነት ህወሃት...
ሐሰተኛ መታወቂያ በማዘጋጀት የብሔራዊ መረጃና ደኅንነት አገልግሎትና የሌሎች መንግሥታዊ ተቋማት አባል ነን በማለት ኅብረተሰቡን እያጭበረበሩ በሚገኙ ግለሰቦች ላይ ጥብቅ ክትትል በማድረግ እርምጃ እየተወሰደ እንደሚገኝ ተገለጸ፡፡ የብ...
የተፈራው የጦርነቱ ዜናዎች ብቅ ብቅ እያሉ ነው። ሆድ አስፍቶ፣ ጥርስን ነክሶ ሃቁን መቀበልም ግድ ነው። እውነትን የሚናፍቁና ለወደፊት ትውልድ የሚቀኑ በታሪክነት እስኪሰድሩት ድረስ እየተሸራረፉ የሚወጡትን መረጃዎች መስማትና ማየት ...
የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ካቢኔ ባካሄደው በ2ኛ አመት 8ኛ መደበኛ ስብሰባው ከብዝሃ ቋንቋ ካሪኩለም ጋር በተያያዘ ውሳኔዎችን አሳልፏል፡፡ ካቢኔው በመደበኛው ስብሰባ የብዝሃ የቋንቋ ስርዓተ ትምህርትን አስመልክቶ የኮተቤ ትምህ...
ው ፔንግን ተክተው የቻይና የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ሆነው ከአንድ ወር ቢፊት የተሾሙት ችን ጋንግ ወደ ስልጣን ከመጡ ወዲህ የመጀመሪያቸውን የአፍሪካ ጉብኝት እያካሄዱ ሲሆን ኢትዮጵያን የመጀመሪያ መዳረሻቸው አድርገዋል። በትናንትናው እ...
የመንግሥትም ሆነ የግል ቀጣሪ ድርጅቶች ከግል ከፍተኛ የትምህርት ተቋማት የተመረቁ ሠራተኞቻቸውን እና አዲስ ሠራተኞችን ከመቅጠራቸው በፊት የተቀጣሪዎቹን የትምህርት ማስረጃዎች ሕጋዊነት እና ትክክለኛነት መረጋገጥ እንደሚገባቸው የኢፌ...
የባህር በር የሌላት አገር ስለምን ባህር ሃይል ታደራጃለች? ለሚለው ጥያቄ " ዘመኑንና የወደፊቱን እናስባለን" የሚል መልስ በተሰጠ ሳምናት ውስጥ "ለሀገር ሉዓላዊነትና ደህንነት ሲባል ኮማንዶ አየር ወለድና አየር ኃይልን ከምንጊዜው...
ባለእድለኞች ወይም ወኪላቸው በ60 የሥራ ቀናት ውስጥ ቀርበው ካልተዋዋሉ ቤቱን እንዳልፈለጉት ተቆጥሮ ተመላሽ ይደረጋል ተብሏል። የ14ኛ ዙር 20/80 እና 3ኛ ዙር 40/60 የቤት ልማት ፕሮግራም የጋራ መኖሪያ ቤቶች የቤት እድለኞ...
በህገወጥ መንገድ በአርሶ አደርና በአርሶ አደር ልጅ ስም የይዞታ መብት በማጽናት የመንግስት ባዶ ቦታን በወሰዱ እና እንዲወሰድ ባደረጉ 21 ግለሰቦች ላይ ከባድ የሙስና ወንጀል ክስ ተመሰረተ፡፡ በአዲስ አበባ ከተማ የተቋቋመው የፀረ...
ፊች ሬቲንግስ የተባለ ተቋም ለኢትዮጵያ የውጭ ብድር የመክፈል አቅም ከዚህ ቀደም የሰጠውን ምዘና ባለፈው ሣምንት ዝቅ አድርጓል። በተቋሙ ስሌት መሠረት እስከ መጪው ሰኔ ድረስ አገሪቱ 1.6 ቢሊዮን ዶላር የውጭ ብድር ወለድ መክፈል ...
አክሲዮን በአቋራጭ መበልጸጊያ፣ በተቀደሰ ዓላማና አሳብ ላይ ተንተርሶ ዝርፊያ የተካሄደበት፣ በርካቶች እጃቸውን አጨብጭበው በባዶ የቀሩበት ወይም ብራቸው በስራ ማስኬጃ ስም ተሰልቅጦ... በአክሲዮን ስም የዜጎችን ሃብት ሰልቅጠው በው...