ኢትዮ ሪቪው ኦንላይን - በሰው ልጆች ዕልቂት መነገድ ይቁም!
News
ምርጫው ሰላማዊ በሆነ መንገድ እየተከናወነ እንደሚገናኝና መራጮችም ድምጻቸውን እስካሁኑ ሰዓት ድረስ እየሰጡ እንደሆነ ምርጫውን እየታዘበ የሚገኘው የምስራቅ አፍሪካ ተጠንቀቅ ኃይል ገለጸ። የምስራቅ አፍሪካ ተጠንቀቅ ኃይል 12 ቡድን...
በጉጉት ሲጠበቀ የነበረውን የምርጫ ዜና በከፍተኛ ወታደራዊ ድል ለመቀልበስ በሶስት አቅጣጫ ትህነግ የከፈተው የማጥቃት ዘመቻ እስካሁን የተባለለት ነገር የለም። ይልቁኑ የመከላከያ ሰራዊት ዛሬ አርፋፋዱ ላይ " የድል ዜና አለኝ" ሲል...
እጅግ አስቸጋሪ፣ እልህ አስጨራሽ፣ህሊናንና ትዕግስትን የሚፈታተን፣ የጭካኔ ጥግ የደረሰ፣ ለሰሚውም ሆነ ለተመልካቹም ግራ ያጋባ፣ ከዳር እስከዳር ያላቀሰን፣ ጾታ፣ እድሜና ጤንነት ያልገደበው ጭካኔ ተፈጽሟል። በሴራ አምራቾች ዜጎች ተ...
ኢትዮ12 ዜና - ነገ ዘመቻ ዋለልኝ በትግራይ " አንጸባራቂ" የተባለ ድል እንደሚያስመዘግብ በሚጠበቅበት የድል ብስራት ዋዜማ ላይ "The international community is our first line defense" ሲሉ ተገዳላ...
ብሄራዊ ምርጫ ቦርድ ሰኔ 12 ቀን 2013 የድምፅ መስጫ ወረቀቶችን የያዙ ሰማያዊ ሳጥኖች ተከፍተው በተገኙባቸው የምርጫ ክልሎች በነገው ዕለት ምርጫ የማይካሄድ መሆኑን የኢትዮጵያ ብሔራዊ ምርጫ ቦርድ አስታወቀ። ቦርዱ ነገ በሚካሄደ...
ተክሌ ኤርጊቾ ሎቤ አገራችን ኢትዮጲያ በታሪኳ በርካታ መሪዎችና የመንግስታት ስርዓት አስተናግዳለች። ሁሉም መንግስታት በስልጣን ዘመናቸው የየራሳቸዉ ደካማና ጠንካራ የታሪክ አሻራ አሳርፈዋል። ሲመዛዘን መጠኑ እንደፍሬዜቸው ቢለያይም፣...
በነገው እለት ለሚካሄደው ጠቅላላ ምርጫ ሰላማዊ ክንውን ዜጎች የድርሻቸውን ሃላፊነት እንዲወጡ ሲሉ የሰብአዊ መብት ተሟጋቹ ኦባንግ ሜቶ ተናገሩ። የኢትዮጵያን ህልውና የማስጠበቅ ጉዳይ የዜጎች ሁሉ የጋራ አጀንዳ ሊሆን ይገባዋል ነው ...
ምርጫውን ፍጹም ሰላማዊ ለማድረገና ዜጎች በአስተማማኝ ሁኔታ ድምጻቸውን እንዲሰጡ ፖሌስ፣ የአካብባኢ ጸጥታ መዋቅር፣ የክልል ሃይሎች ከሚያደርጉት በተጨማሪ በመላው የፌዴራል እና የክልል ማዘዣ ጣቢያዎች ባሉ የመረጃ መጋራት መሳሪያዎች...
ኢትዮ 12 ዜና - ኢትዮጵያን ለማፍረስና ለማዳን በተደረገው፣ እየተደረገ ባለውና ወደፊትም ሊደረግ በሚገባው አግባብ ሲታይ "ያገባኛልና ያገባናል" የሚለው እሳቤ የእያንዳንዱ ዜጋ መመሪያ ሊሆን እንደሚገባ ይታመናል። ለማፍረስ የሚተጉ...
መንግስት ውጊያ ሳይሆን አሰሳ ላይ እንደሚገኝና ከዚህ በፊት ገብተውበት በማያዉቁበት አቅጣጫ በመከታተል እርምጃ እየወስደ እንዳለ በሚገልጽበት ወቅት ጫካ ያለው የትህነግ ሃይል በምርጫው ዕለት " ታላቅ" የተባለ ድል እንደሚያስመዘግብ...
የአውሮፓ ህብረት ከምርጫ ታዛቢነት ግብዣ መሰናበቱን ይፋ አድርጓል። በቃላት መገለባበጥና የፈረደበትን የዲፕሎማሲ አግባብ ለመከተለ የታገለበትን መግለጫ "ተጸጽቻለሁ" ሲል እንባውን ጠርጎ አሳርጓል። ህብረቱ ያወጣውን መግለጫ የተከታተ...
(Walta) – North Korean leader Kim Jong Un “solemnly swore” to navigate his country out of deepening economic troubles as he concluded a majo...
He was remembered as a warm, sentimental, joyful man whose nose stayed in the books but whose heart was geared toward adventure and the big quest...
በአፍሪካ ኅብረት ሥር የሚገኘው የሰብዓዊ መብቶች ኮሚሽን በትግራይ ክልል ለሚደረገው ገለልተኛ ምርመራ ባቋቋመው ኮሚሽን ውስጥ ኢትዮጵያን አለማካተቱ መንግሥት ቅሬታ እንደፈጠረበትና ኮሚሽኑም የጀመረውን እንቅስቃሴ እንዲያቆም ጥሪ ቀረ...
ተራኪው መኮንን በወቅቱ የነበሩት ትዝታውና እውነታው ይበልጥ ይገለጥለት ዘንድ ቀንና ዓመተ ምህረቱን መጥቀስ ፈልጓል። ቀኑ ሰኔ 14 ሲሆን ዓመተ ምህረቱ 1992 ዓ.ም ነው። ሠራዊቱ ከሠፈረበት ካምኘ ተነስቶ ጥቂት ኪሎ ሜትሮችን ከተ...
ብልጽግና ከቀጣዩ ምርጫ በሁዋላ ከፍተኛ የሚባል የሹም ሽር እንደሚያደርግ በተደጋጋሚ ሲገለጽ ቆይቷል። በተለይ በአዲስ አበባ ፓርቲው ካሸነፈ ለሊሴ ኔሜን ከንቲባ አድርጎ እንደሚሾም የኢትዮ12 የመረጃ አጋሪዎች ገልጸዋል። አዳነች አቤ...
ምርጫ በሰላማዊ መንገድ እንድንወጣ ጥሪያችንን በከፍተኛ አክብሮት እያቀርብን፣ በድምጽ መስጫ ዕለትና በድህረ-ምርጫ ወቅት የሚደረጉ እንቅስቃሴዎች ሁሉ በህግ አግባብ ብቻ እንዲሆኑ ኮሚሽኑ በጥቅ ያሳውቃል፡፡ የፌዴራል ፖሊስ ኮሚሽን ለ...
መኮንኑ የነበረበት ክፍል ከአድዋ ግርጌ ድብድቦ ተነስቶ ሌላ ቦታ እየሰፋ በአካባቢው መልከአ ምድር እየሰለጠነ አዲግራትና ዛላንበሳ መሀል ፈፄ የተባለ ሥፍራ ደርሷል። በየቀኑ ዝግጅት ነው።ተዘጋጁ ተነሱ የሚሉ ትዕዛዛትም ተለምደዋል።ዛ...