ኢትዮ ሪቪው ኦንላይን - በሰው ልጆች ዕልቂት መነገድ ይቁም!
News
ሱዳንና ግብጽ በካርቱም ከመከሩ በሁዋላ የዓለም አቀፉ ማህበረሰብ ኢትዮጵያ ላይ ጫና እንዲያደርግና ሁለተኛው የውሃ ሙሌት ከመጀመሩ በፊት አስገዳጅ ውል እንዲፈረም ጫና እንዲፈጥሩ የሚጠይቅ፣ ጥቃማቸውን ለማስከበር በጋራ እንደሚሰሩ የ...
ፌዴሬሽን ምክር ቤት አፈጉባኤ አደም ፋራህ የጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድን መልዕክት ለአውሮፓ ህብረት ምክር ቤት ፕሬዚዳንት ቻርለስ ሚሼል እና ለአውሮፓ ኮሚሽን ፕሬዚዳንት ዩርሱላ ቮን ደር ላየን አድርሰዋል፡፡ አፈጉባኤው ከአውሮ...
ትውልደ ኢትዮጵያዊቷ ሚሚ አለማየሁ የትዊተር የዳይሬክተሮች ቦርድ አባል ሆና መመረጧን ድርጀቱ አስታውቋል፡፡ ሚሚ እያደገ በመጣው ገበያ ከ20 ዓመታት በላይ የኢንቨስትመንት እና የገበያ ባለሞያነት ልምድ ያላት ሚሚ ለቦርድ አባልነት ...
በሜይ 31 አዲስ አበባ መጥተው የነበሩት ሴናተር ጂም ኢንሆፍ በቆይታቸው ካካሄዱት ውይይት በተጨማሪ ለሕዝብ እይታ የማይቀርቡ የቪዲዮ ምስልና የድምጽ መረጃ ተሰንዶ እንድተሰጣቸው፣ ይህንንም መረጃ ከባልደረቦቻቸው ጋር እየሰሩበት መሆ...
የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ገቢዎች ቢሮ ባለፉት 10 ወራት ብቻ 36 ቢሊዮን 315 ሚሊዮን ብር ገቢ መሰብሰቡን አስታወቀ። በቢሮው የሕግ ተገዥነት ሥራዎች ዘርፍ ምክትል ቢሮ ኃላፊ ኮማንደር አህመድ መሐመድ ትናንት ለጋዜጠኞች በ...
ሰኔ 3 ቀን 2013 ዓ.ም በመስቀል አደባባይ ህዝባዊ ስብሰባ እንደሚደረግ እየተላላፈ ያለው መረጃ የተዛባ መሆኑን የአዲስ አበባ ፖሊስ ኮሚሽን አስታውቋል፡፡ ህገወጥ ስብሰባ ለማድረግ እንቅስቃሴ የሚደረግ ከሆነ በህግ አግባብ እርምጃ...
ሩሲያና ኢትዮጵያ በመረጃና ደህንነት ጉዳዮች እንዲሁም በሌሎች መስኮች የሚያደርጉትን ሁሉን አቀፍ ትብብር አጠናክረው እንደሚቀጥሉ ተገለጸ፡፡ የብሄራዊ መረጃና ደህንነት አገልግሎት ዳይሬክተር ጀነራል አቶ ተመስገን ጥሩነህ በኢትዮጵያ ...
በጦርነቱ ላይ የተረጋገጠ የተባለው 108 ሴቶች ላይ ጥቃት መድረሱ የአለምን ሚዲያ ሲያንቀጠቅጥ የነበረ ዜና ነበረ። አንድ የህዋሃት ደህንነት ብቻ 50 ሴቶችን አስገድዶ የደፈረ ጊዜ በዋስ የለቀቀው ልጅ ግሩም ( PHD) Opinion...
የወልቃይት ጠገዴ ሰቲት ሑመራ አስተዳደር የሑመራ ከተማ ነዋሪዎች በአሸባሪው ህወሓት ሲደርስባቸው የነበሩ ግፎችንና የውጭ ጣልቃ ገብነትን የሚያወግዝ ሠልፍ በሑመራ እየተካሄደ ነው። በአሸባሪው ህወሓት አገዛዝ ዘመን የወልቃይት ጠገዴ ...
በኢትዮጵያ አካባቢና ደን ምርምር ኢንስቲትዩት፣ ሰላሌ ዩኒቨርሲቲ፣ ደብረማርቆስ ዩኒቨርሲቲ፣ የደንና አየር ንብረት ለውጥ ኮሚሽን የተቀናጀ ሥራ ከጐሐፅዮን እስከ ደጀን የሚዘልቀው የዓባይ በረሃ ሙሉ በሙሉ በቆላ የቀርከሃ ተክል የመሸ...
የአዲስ አበባ ምክትል ከንቲባ ወ/ሮ አዳነች አቤቤ ዛሬ ጠዋት"በስራ እንጂ በአሉባልታ ስም-ማጥፋት ያደገ ሀገር የለም!" ሲሉ መልዕክት አስተላልፈዋል ‼ ከንቲባዋ በመልዕክታቸው … ‼ 👉 የደቡብ አፍሪካው ኩባንያ ለቤት ግንባታ የሚያ...
በትግራይ አርሶ አደሩ አርሶ በማምረት የደረሰውን ጉዳት በማካካስ ከእርዳታ መውጣት እንዳለበት ታስቦ እየተሰራ መሆኑን የትግራይ ክልል ጊዜያዊ አስተዳደር የግብርናና ገጠር ልማት ቢሮ ምክትል ቢሮ ኃላፊ አቶ ብርሃኔ አርዓያ ገለጹ፡፡ ...
አንደኛ፤ 1420ዎቹ እንደተጻፈ የሚታመነው መጽሓፈ አክሱም በግልጽ እንደሚያሰረዳን የትግራይ ግዛቶችና ወሰኖች የሚከተሉት ነበሩ፡- ተምቤን፣ ሽሬ፣ ስራዮ (Seraye) ሐማሴን፣ ቡር (Bur) ሳማ (Sama) አጋሜ፣ አምባ ሰናዕት (...
ባልደራስ አዲስ አበባን ከብሄር እሳቤ ውጭ ለማድረግ ማሰቡን ገልጾ ሲነሳ " በተረኘት ስሜት" የተደናገጡ ሙሉ በሙሉ በሚባል ደረጃ ተቀብለውት እንደነበር፣ ከዛ በሁዋላ ብዙም ሳይቆይ ከአብን ጋር መጋባቱ ሙሉ ድጋፍ እንዳሳጣው፣ ከዚያ...
በኢትዮጵያ በቴሌኮም ዘርፍ ለመሰማራት ጨረታ ያሸነፈው "ግሎባል አሊያንስ ፎር ኢትዮጵያ" የስራ ፈቃድ አገኘ።በኢትዮጵያ በቴሌኮም ዘርፍ ለመሰማራት ፈቃድ ያገኘው ግሎባል አሊያንስ ፎር ኢትዮጵያ የተባለው ኩባንያ ስራ ለመጀመር የሚያስ...
አሜሪካ በትግራይ ክልል ያለው ችግር እንዲረጋጋ ፍላጎት እንደሌላትና በተቃራኒ ችግሩ እንዲባባስ እያደረገች ነው ስትል ኤርትራ ወቀሳ መሰንዘሯ ተሰምቷል፡፡ የኤርትራው የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር መስሪያ ቤት ለተባበሩት መንግስታት ድርጅት ...
ሰየኦን ላይን የንግድ አገልግሎት ማዕከሉ አማዞንን ጨምሮ መገናኛ ብዙኃንና ታዋቂ የአለም አቀፍ ተቋማት ድረ ገጾች መስራት ማቆማቸው ተነግሯል። ድረ ገጾቹ መስራት ያልቻሉበት ምክንያት አለመታወቁን አልጀዚራ አስነብቧል። ድረ ገጻቸው ...
የሕወሃት የሽብር ቡድን አባላት የሆኑ ንብረቶችን በኪራይ፣በዉክልና በሌሎች መንገዶች ተይዘው በሚገኙ ሀብቶች ላይ ጥቆማ እንዲቀርብ ፌዴራል ጠቅላይ ዐቃቤ ሕግ ጥሪ አቀረበ፡፡ የሕወሃት የሽብር ቡድን አባላት፣ በራሳቸዉ በቤተሰቦቻቸዉና...