ኢትዮ ሪቪው ኦንላይን - በሰው ልጆች ዕልቂት መነገድ ይቁም!
News
የአፍሪካውያን ወንድሞቻችን አጋርነት አደጋ ላይ ከመውደቅ ታድጎናል ሲሉ ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አህመድ ገለጹ፡፡ ዛሬ በተጀመረው 35ኛው የአፍሪካ ህብረት የመሪዎች ጉባኤ ላይ ንግግር ያደረጉት ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አህመድ ያለፈው...
በአማራ እና አፋር ክልሎች በአሸባሪው ህወሃት የወደሙ የጤና ተቋማትን መልሶ ለመገንባት ከ36 ቢሊየን ብር በላይ ወጪ የሚጠይቅ መሆኑን ጤና ሚኒስቴር ገለጸ፡፡ የኢፌዴሪ የህዝብ ተወካዮች ምክር ቤት በአንደኛ ዓመት የስራ ዘመን 4ኛ ...
"የህብረቱ የመሪዎች ጉባኤ ሰላማዊ ሂደቱን ጠብቆ እየተካሄደ ነው" -የጸጥታና ደህንነት የጋራ ግብረ ኃይል የጸጥታና ደህንነት የጋራ ግብረ ኃይል ባስቀመጠው አቅድ መሰረት የአፍሪካ ህብረት የመሪዎች ጉባኤ ሰላማዊ ሂደቱን ጠብቆ እየተ...
የሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት ለአገራዊ የምክክር ኮሚሽን ኮሚሽነርነት የተጠቆሙትን 42ቱን ግለሰቦች ዝርዝር ከአጭር የትምህርትና የሥራ መግለጫ ጋር በድረ ገጹ ላይ ይፋ ያደረገ ሲሆን ሕዝቡም አስተያየት እንዲሰጥባቸው ጥያቄ አቅርቧል።...
የጦር ሃይሎች ጠቅላይ ኤታማዦር ሹም ፊልድ ማርሻል ብርሃኑ ጁላ አሸብሪው የህወሀት ቡድን 9ኛ ዙር ስህተት ከመፈፀም እንዲቆጠብ አሳሰቡ። የሰሜን ምዕራብ ዕዝ የተሻለ የስራ አፈፃፀም ላስመዘገቡና የመቆያ ጊዚያቸውን ለሸፈኑ የሰራዊት ...
በአፋር፣ በኦሮሚያ፣ በደቡብ ብሔር ብሔረሰቦችና እና ሕዝቦች እንዲሁም በሶማሌ ክልሎች የከፋ ድርቅ በማጋጠሙ ሚሊዮኖች ለችግር መጋለጣቸውን ዩኒሴፍ ገለጸ። በአራት አስርት ዓመታት ውስጥ ለከፋ ድርቅ መጋለጣቸው የተገለጸው ደቡብ፣ የኦ...
የምዕራቡ ኮሪደር ፀረ-ኢትዮጵያ ኃይሎች ኢትዮጵያን ለማጥፋት በቅንጅት እየሠሩበት ያለ ኮሪደር ከመሆኑ ጋር ተያይዞ ይህንን ኮሪደር ለመጠበቅ እስከ ደማችን ጠብታ ድረስ እንዋጋለን ሲሉ ፊልድ ማርሻል ብርሃኑ ጁላ ተናገሩ፡፡ ፊልድ ማር...
የአማራ ህዝብ ጠላቶች አንድነቱን ለመሸርሽር፣ ሀይሉን ለመበተን፣ አቅሙን ለማዳከም፣ አጋር አልባ ለማድረግ፣ "በዘላቂነት ማህበራዊ ረፍት ለመንሳት" ብሎም ቀጣይ የፖለቲካ ሀይል እንዳይሆን ለማድረግ የታቀዱና የተቀናጁ ሴራዎችን ሲፈፅ...
- የኢትዮጵያ ሰብአዊ መብት ኮሚሽን ግድያው በክልሉ ፖሊስ አባላት የተፈጸመ ነው ሲል አስታውቋል በኦሮሚያ ክልል ምስራቅ ሸዋ ዞን ቦሰት ወረዳ የተፈፀመውን ግድያ እያጣራ መሆኑን የኦሮሚያ ፖሊስ ዛሬ በሰጠው መግለጫ አስታውቋል። የኢ...
የኢትዮጵያ ሰብአዊ መብቶች ኮሚሽን (ኢሰመኮ) ባለፈው ህዳር ወር በመንግስት የጸጥታ አካላት በቁጥጥር ስር ውለው የነበሩ 14 የከረዩ የሚችሌ ገዳ አባላት በግዳጅ ወደ ጫካ ቦታ ተወስደው፤ ጭካኔ በተሞላው ሁኔታ በጥይት ተመተው መገደ...
በአፍሪካ ታላቁ እና የአህጉሪቱ የአቪየሽን መሪ የሆነው የኢትዮጵያ አየር መንገድ የ " ቦይንግ 737 ማክስ " አውሮፕላኑን ዛሬ ጥር 24 ቀን 2014 ዓ.ም ዳግም ወደ አየር መለሰ። የኢትዮጵያ አየር መንገድ ግሩፕ የቦርድ ሰብሳቢ፣...
በኢትዮጵያ የአሜሪካ አምባሳደር ጊታ ፓሲ ጡረታ እንደሚወጡ ማሳወቃቸውን ተከትሎ አዲስ አበባ ላለው ኤምባሲዋ ጊዜያዊ ጉዳይ አስፈጻሚ መሰየሟን የአሜሪካ ውጭ ጉዳይ መሥሪያ ቤት አስታወቀ። አሜሪካ በአዲስ አበባ ላለው ኤምባሲዋ ትሬሲ ...
ከህዳር 4 ቀን 2011ዓ/ም ጀምሮ በስር ላይ የሚገኙት የቀድሞ የሜቴክ ዳሪክተር ሜ/ጀነራል ክንፈ ዳኘውን ጨምሮ አራት ተከሳሾች ከዕርሻ መሳሪያ ግዢ ጋር ተያይዞ በዓቃቢህግ በቀረበባቸውባቸው የሙስና ክስ የመከላከያ ማስረጃ ...
የፓን አፍሪካኒዝም ጅማሮ እና የኅብረቱ ግብ በቁምነገር አሕመድ ጥር 23/2014 (ዋልታ) እንደ አውሮፓውያኑ የጊዜ ቀመር በ1812 በምዕራብ ቨርጂኒያ ግዛት ቻርለስ እንደተወለደ ታሪክ የሚያወሳን ማርቲን ሮቢን ሰን ዴላኒ፤ አባቱ በ...
ከሁለቱ መሪዎች ውይይት ቀጥሎ የወጡ መረጃዎች ምን ይላሉ የኢትዮጵያ ጦር የበረበራ ወደብን ሊከረብ ይችላል። ከዚህም ከፍ ብሎ በኦማን የባህር ዳርቻ ላይ ዝቅ ብሎ ለሶቆጥራና በሱማሊያ የባህር ክልል ውስጥ መልሶ ሊሰፍር ይችላል። ይህ...
(ክርስቲያን ታደለ ~ የሕዝብ ተወካዮች ም/ቤት አባል) ዓሳ ስለውኃ ያለው አረዳድ ከኮረት ጋር ተመሳሳይ ሲሆን እጅጉን በጣም አስገራሚ ይሆናል። ፋኖነትን ማኅበረሰባዊ ውርስ እና የልቡና ውቅር እሴት አድርጎ ለሺህ ዘመናት በኖረ ማኅ...
አዲስ አበባ፡- ባለፈ ታሪክ እየተነታረክንና እየተጣላን ለባሰ ችግር ከምንዳረግ ያለፈውን ጠባሳ በይቅርታ ማለፍ ተመራጭ መሆኑን መጋቤ ሀዲስ እሸቱ አለማየሁ ገለጹ፡፡ መጋቤ ሀዲስ እሸቱ አለማየሁ ለኢትዮጵያ ፕሬስ ድርጅት እንደተናገሩ...
" የህግ የበላይነት መረጋገጥ የአማራን ህዝብ ሊጠቅመው ካልሆነ በስተቀር አንዳች ጉዳት አያስከትልበትም፡፡ በህግ የበላይነት እምነት እስካሳደርን ድረስ ሁሉም ነገር በአግባቡ ይስተናገዳል፡፡ መንግስትም የህግ የበላይነትን የማስከበር ...