ዘፈኑ ሁሉ "ዋ" ነበር። ዘፈኑ ሁሉ "ወዮልህ" ነበር። ፉከራው ሁሉ የዛርና የቆሌ ዓይነት ነበር ... ዛር፣ ቆሌ፣ አቴቴ፣ አወሊያ፣ አዳልሞቴ፣ ሃይላሎ ላሎ ወዘተ እና እነ "ወጋሁት" የዘመኑ ኪስ አውላቂዎች፣ እነ ባለ ድግምቶች ....
ያበደው
ትግሉ ሲጀመር እንዲህ ነበር። የትግሉ አካሄድና ስልት ገና ታሪክ ለመሆን ስላልበቃ ክርክር የለም። በዚሁ ትውልድ በስድስት ዓመት ዕድሜ ውስጥ ያለ ስለሆነ ማስተባበያ የለውም። እናም ሲጀመር እንዲህ ነበር። "ዋይ ዋይ ብልጽግና" ትግ...
ያበደው አንድ ጀግና ታወሰው። አባቱ መቃብር ስር የሚርመጠመጡ ሰዎች ነበሩ። አባቱ የአገር ጀግና ነበር። ታልቁ የሩጫ ሰው። እናም በሃውልቱ ስር ከቤተሰብ በላይ ቤተሰብ፣ ከቤተሰብ በላይ አዛዥ፣ ከቤተሰብ በላይ ሃውልት ተንከባካቢና ...
የኢትዮጵያ ፖለቲካ የተተከለው ከርስ ላይ ነው። ለከርሳቸው ሞተው የሚኖሩ!! ለክፋቱ ከርስ አድሮ ያው ነው። ትናንት በላሁ አያውቅም። ከርስ ላይ የተተከለው ፖለቲካችን ብዙ "ከርስ አደሮችን" ስላመረተ ከከርስ ፖለቲካ መውጣት ቀላል ...
ጎበበዝ ሞተናል። ወይም የምናስበው የበድን ያህል ነው። መቀላቀል፣ መምታታት፣ መወዛገብ፣ መደናገር ... የሚሉት ቃላቶች አይገልጹንም። ማሰብ ተስኖን ማንም ኮልኮሌ፣ ዓለማአቀፍ ለማኝ ይነዳናል። ልመና ብርቃቸው ለሆነ ይሉኝታ ቢሶች ...
ያ- ሰፈር ትዝ አለኝ። ያ ሰፈር ድህነት ነው። ራሱ ድህነት ትርጉሙ ያ ሰፈርን ነው። ተሰብስበው ነዋሪዎቹ በህግ ደረጃ አልረቀቁትም እንጂ ድንች ከተገዛ አይላጥም። ድንገት ልጣጩ ከተገኘ የቀደም ይበልዋል። ስጋ ሲያምር ቢላ ማፏጨት ...
ኡ ኡ ኡ ኡ .... ለሚሰማ፤ ሰሚ ካለ ... ኡ ኡ ኡ ኡ መንግስትን ውቀጠው። ቀጥቅጠው። ዘልዝለው። ባለስልጣኑንን ማንም ይሁን ማን አትልቀቀው። መተንፈስ እስኪያቅተው አበራየው፣ አንገዋልና ለነፋስ ስተው። ስራው ያውጣው። መረጃ!!...
ዝም በሉ። አትስሙም። አትናገሩም። ተደበቱ። ከዛ ... አይናችሁን ከልቡናችሁ ጋር አንሱ። ወይም በአሮጌው ብሂል አይነ ልቡናችሁን ክፈቱ። ከዛ ... አይነ ልቡናችሁ እንደ ፊልም የቀዳውን ደጋግማችሁ እዩት። ከዛ ... ተዓምርን ትና...
መገረዝ የዘመኑ፣ የዛሬ፣ እንደውም የአሁን አንገብጋቢ ጥሪ ነው። "ተገረዙ" ያሉት በስድብና በነውጥ አስተባብሪነታቸው ወደር የማይገኝላቸው የዛሬው ርዕሰ መስተዳድር ጌታቸ ረዳ ናቸው። ጌታቸው ረዳ "ተገረዙ" ያሉት ያን ነገር አይደለ...
ሽሬ አስማት ናት። ሽረትም ናት። ስንት ዓመት ወደሁዋላ? መቼ ነበር የማሽመድመድና የመሽመድመድ ታሪክ? አማቱ ያለው እዛ ላይ ነው። ... "ጉድ ነው" አሉ ሰውየው! ባለህበት ለቆምክ ትናንትም ዘመን ነው። አዕምሮ ካልበረረ ችግር ነ...
ቦሰና "አከሲ" ካለች ቆየት ብላ ቤቱን በጭብጨባ ታቀልጠዋለች። ቦሰና ገንፎ ከሰራች ቀውስ አለ። ቦሰና ዝም ብላ "አከሲ" አትልም። ያበደው እንደ ዚፕ ሲገጥማት፣ ቦሰና ትዘፍናለች። የዘፈኑ ስም " አከሲ" ነው። እልልታም ይታከልበታ...
"መቅመል" ምንድ ነው? ቅማልስ ራሱ ... "ቅማላም" ማለትስ? አንተ ራስህስ? አንቺስ? እኔ ራሴ .. አባት ልጁን "ቅማላም" አለው ተናዶ። ልጅ "ራስህን ሰደብክ ፓፓ" አለው። የት? አውሮፓ። ለምን? "የሚሳደብ ራሱን ይሰድባል" ...