እየተንገዳግደ የፕሪማየር ሊጉን ዋናጫ ባያነሳም ኤፍ ኤ ካፕን ጨምሮ ሌሎች ዋንጫዎችን መውሰድ የቻለው ማንችስተር ዩናይትድ ለዩሮፕያን ሊግ ፍጻሜ ከቶትንሃም ጋር ደርሷል። ማንችስተር አትሌቲክን በድምሩ ሰባት ለአንድ፣ ቶትነሃም ቦዶን...
በኳታራውያን ባለሀብቶች የሚተዳደረው የፈረንሳዩ ሀያል ክለብ ፒኤስጂ በሀገር ውስጥ ያለውን ተደጋጋሚ የበላይነት በአውሮፓ ለማሳየት ከአሰልጣኞች አስከ ስመ ጥር የእግር ኳስ ኮከቦች ወደ ፓሪሱ ቤት ቢኮበልሉም የሚፈለገው የሻምፒዮንስ ...
በኢትዮጵያ ስታዲየም ያልፈ የእግር ኳሱ ሰፈር ወደ መሸታ ቤትነት መቀየሩን አይቶ እርሙን ያወጣል። አረቄና ጠላ ሳይቀር በገፍ የሚቸረቸርበትና ጥንባት መለያው የሆነው አንድ ለእናቱ ስታዲየም ዙሪያና ውስጡን ያየ ስፖርቱ ባለቤት አልባ...
ኢትዮጵያ የአፍሪካ ዋንጫን የማስተናገድ አቅም አላት - የካፍ የሥራ አስፈጻሚ ኮሚቴ አባል ኢትዮጵያ በፈረንጆቹ 2029 የሚካሄደውን የአፍሪካ ዋንጫ የማስተናገድ አቅም እንዳላት የአፍሪካ እግር ኳስ ኮንፌዴሬሽን (ካፍ) የሥራ አስፈጻ...
ኦሊምፒክ በተጠናቀቀ በሁለት ሳምንታት በፔሩ ሊማ በተካሄደው የዓለም ከ20 ዓመት በታች አትሌቲክስ ሻምፒዮና ኢትዮጵያ ከአፍሪካ አንደኛ ከዓለም ደግሞ ሁለተኛ ደረጃን በመያዝ አጠናቀቀች፡፡ ውጤቱ በኦሊምፒክ ውጤት የተበላሸበትን ቁልፍ...
በፓሪሱ ኦሊምፒክ የተሰተፉ በነበረበት ወቅት በአበሻ ሬስቶራንት ምግብ ሲመገቡና ሲነጋገሩ በድብቅ ሳያሳውቃቸውና ለሚዲያ ያሰራጨው ያኮረፈ የአትሌ ማናጀር መሆኑ ተሰማ። የተቀረጸው ድምጽ ከጠዋት ውድድር በሁዋላ ተሰብስበው አበሻ ምግብ...
"እውነት ለመናገር፣ ሁሉንም እውነት ለመናገር፣ ከእውነት በስተቀር ሌላ ላለመናገር ቃል እገባለሁ። ስለዚህም እግዚአብሄር እርዳኝ" በውርስ ቃሉ "I Swear to tell the truth, the Whole Truth, and nothin...
መሮጥ፣ በሩጫ ጀግና መሆን፣መልካም ባህሪና ተወዳጅነት ቢደመሩ የአመራር ጥበበን ሙሉ ክህሎት አያላብሱም፤ አመራር የራሱ የሆነ ዕውቀትና የደረጀ ልምድ ይጠይቃል። ስለዚህ በትምህርትና በእውቀት የማይደገፍ የተፈጥሮ እውቅት ብቻውን የተ...
"ዳግም ቪዲዮውን የመመለከት አቅም አጣሁ" ይላል በተመሳሳይ መድረክ ላይ ደጋግሞ የተሳተፈ ታዋቂ አትሌት። የማራቶን አሰልጣኝ ገመዶ ደደፎ በቤተመንግስት ልዩ የዕውቅና ግብዣና ሽልማት ስነ ስርዓት ላይ ሕዝብን ባቀለለ፣ የአገርን ክብ...
Tamirat Tola Abera (born 11 August 1991) is an Ethiopian Olympic and world champion long-distance runner who competes in track, road and cross co...
ኢትዮጵያ ላይ በተለያዩ ወቅቶች ወነጀል ተሰርቷል። ቀደም ባሉ ዓመታት እንደ ዛሬው የማህበራዊ ሚዲያ መድረኩና ሚዲያው ዝግ ስለነበሩ ታፍኖ እንጂ እጅግ ዘገናኝ ወንጀሎችና ክህደቶች ተድፈጽመዋል። ዛሬ የፓሪስ ኦሊምፒክ ውጤትን ተንተር...
የትዕግስት አንበሳነት፣ የሲፋን በቀል አገራቸውን ለሚወዱ ሁሉ እረፍት የሚነሳ ነበር። ሲፋን ሶስት ወርቅ ነጠቀችን። በጉብዝናዋ እየተደነቅን የገፏትን እየረገምን የተከታተልነው ውድድር በሁለት ምክንያቶች ትዕግስትን እንድናነግሳት ያስ...
በፓሪሱ የኦሊምፒክ ውድድር ኢትዮጵያን ከወከሉት አትሌቶች መካከል አንዱ የሆነው ለሜቻ የሶስት ሺህ ሜትር መሰናክል ውድድር መጨረሻ ዙር ላይ በደረሰበት ግጭት ሳቢያ ይህ እስከተጻፈ ድረስ መንቃት እንዳልቻለ ኢትዮሪቪው ስምታለች። በዚ...
ማንም ይሁን ማን ባንዲራ ላይ ከቆመረ፣ በባንዲራ ስም የግል ጥቅሙን ለማሳካት ሂሳብ ካሰላ፣ ተደረጃቶና አደራጅቶ በመናበብ በባንዲራ ክብር ላይ ጥላውን ካጠላ፣ ባንዲራውን ለሚወድ ህዝብ ባንዲራ በማሳየት ሴራ ከጎነጎነ፣ በዚሁ ሳቢያ ...
በ2024 ፓሪስ ኦሊምፒክ በ800 ሜትር የሴቶች ውድድር ኢትዮጵያዊያን አትሌቶች ለፍጻሜ ደረሱ። በ800 ሜትር የሴቶች ግማሽ ፍፃሜ አትሌት ወርቅነሽ መሰለ እና ፅጌ ድጉማ ፍጻሜውን ተቀላቅለዋል። በፓሪስ ኦሎምፒክ 800ሜ ሴቶች የግማ...
በአትሌት ሰለሞን ባረጋ፣ አትሌት ዮሚፍ ቀጄልቻ እና አትሌት በሪሁ አረጋዊ በተሳተፉበት ውድድር ኡጋንዳዊው ቺፕቴጊ በአጨራረስ ብልጠት የወርቅ ሜዳሊያውን በኦሊምፒክ ሪኮርድ አጅቦ ተረክቧል። በሪሁን አረጋዊ መጨረሻ ላይ የአነሳስ ስህ...
ቀነኒሳ ይህን ካለ በሁዋላ "በፌዴሬሽኑ ውስጥ አትሌቶች ምርጫ ፆታዊ ፍላጎትን ማስፈፀሚያ እየሆነ ነው፤ፆታዊ ትንኮሳም አለ" በሚል የችግሩን ሰንኮፍና ሁሉም ሳይደፍሩ የሚዘሉትን ጉዳይ ገሃድ አውጥቷል። አያይዞም "ጉዳዩ መፅዳት አለበ...
የአትሌቲክሱ ድላችን በመላው አለም ከምንታወቅባቸው ቁልፍ እሴቶቻችን መሀል ትልቁ መገለጫ የሆነ ብሔራዊ ክብራችን ነው። የኢትዮጵያ ኦሎምፒክ ኮሚቴ ከኢትዮጵያ አትሌትክስ ፌዴሬሽን ጋር በጋራ ያዘጋጁት እና በመጪው ክረምት ፓሪስ ኦሎም...
እለተ ቅዳሜ ጥር 18 / 2016 ዓ/ም 02:00 | አንጎላ ከ ናሚቢያ 05:00 | ናይጄሪያ ከ ካሜሮን እለተ እሁድ ጥር 19 / 2016 ዓ/ም 02:00 | ኢኳቶሪያል ጊኒ ከ ጊኒ 05:00 | ግብፅ ከ ዴሞክራቲክ ኮንጎ እለተ ሰኞ...
አልጀሪያ ተሰናበተች፣ ካሜሮን ወደ ቀጣዩ ዙር ገባች የአፍሪካ ዋንጫ አሁንም ያልተጠበቁ ውጤቶችን እያስመዘገበ የትም አይደርሱም የተባሉት ቡድኖች የዋንጫ ግምት የተሰጣቸውን አገራት በጊዜ እየሸኙ ነው። ትልቅ ግምት ተሰጥቷት የነበረች...
በኢትዮጵያ የኳስ አጨዋወት ላይ ለውጥ መደረግ አለበት በሚል የራሱን ተከታዮች ማፍራት የቻለና በዚሁ አሳቡ ተጽዕኖ መፍጠር የቻለው የስፖርት ጋዜጠኛ ገነነ መኩሪያ ተሸኘ። የቀብር ስነ ስርዓቱ የተከናወነው በመንበረ ፀባኦት ቅድስት ስ...
በኢትዮጵያ ወደ ሁለት ሚሊዮን የሚጠጉ ሰዎች የስኳር ህመም እንዳለባቸው በዓለም አቀፉ የስኳር ፌደሬሽን የተደረገ ጥናት ያሳያል። ከጠቅላላው ሕዝብ 3 ነጥብ 3 ሚሊዮን የሚሆነው ለህመሙ ተጋላጭ መሆኑን የሚያሳየው ጥናቱ፤ በኢትዮጵያ ...
ምንም አይነት የህመም ስሜት ሳይኖረው ወይንም ምልክቶችን ሳያሳይ ለከፍተኛ የጤና ችግር ብሎም ለሞት ሊዳርገን የሚችለውን የአጥንት መሳሳት ችግር ምንድን ነው? ከሰውነት ክፍሎቻችን አጥንት ጠንካራው እና በቀላሉ የማይጎዳ ነው፤ ነገር...
በየዓመቱ ከ70 ሺህ በላይ ወላድ እናቶችን ሕይወት ይቀጥፋል፤ ነገር ግን አሁንም ሳይንቲስቶችን ግራ እንዳጋባ ነው። ሰባት የኦሊምፒክ ሜዳሊያዎችን ያሸነፈችው፣ 14 የዓለም ሻምፒዮና ወርቆችን የሰበሰበችው የአሊሰን ፌሊክስ እርግዝና ...
የጨጓራ ካንሰር ከርስ (Stomach) ተብሎ ከሚጠራው የሆድ ዕቃ ውስጠኛው ክፍል ሕዋሳት ላይ የሚነሳ አደገኛ የካንሰር በሽታ ሲኾን በዓለም አቀፍ ደረጃ የአምስተኛነት ደረጃን እንዲሁም ሦስተኛው የካንሰር-ነክ ሞት መንስኤ መኾኑን የ...
ብዙዎቻችን ውሀን የመጠጣት ባህላችን በጣም ዝቅ ያለ ነው። ይህ ልምድ ደሞ ብዙ መዘዝን ይዞብን ምጣቱ አይቀሬ ነው። አንድ ወንድማችን "ኩላሊቴ በጠጠር ምክንያት ፈሳሽን ሙሉ ለሙሉ ማስወገድ አልቻለም እና ሀኪሞቹ አሁን መውጣት አይች...
የጨጓራ ካንሰር መንስዔ -ረጅም ጊዜ የቆየ የጨጓራ መብገን /ክሮኒክ ጋስትራይተስ/ -የጨጓራ ባክቴሪያ ሌላዉን የሰዉነት ክፍል አያጠቃም ፣ ለመኖር እንዲመቸዉ ጨጓራ ላይ ይጣበቃል፡፡ -የጨጓራ ባክቴሪያ የጨጓራን አሲድ የመቋቋም አቅም...
የኩላሊት ምልክቶች ሕመም አብዛኛውን ጊዜ ምልክት የለሽ ናቸው፡፡ እነዚህ የህመም ምልከቶች ከታዩም ደግሞ ከህሙማን ሕሙማን ይለያያሉ፡፡ በተለይ የሕመሙ መጀመሪያ አካባቢ መለየት አስቸጋሪ ነው፡፡ ይሁን እንጂ አበይት ምልክቶቹ የሚከተ...