Tag: home
የዋጋ ንረትን ለማባባስ በህገ-ወጥ መንገድ በከፍተኛ ደረጃ የተከማቸ የጨው ምርት መያዙን የኢትዮጵያ ፌደራል ፖሊስ አሰታወቀ። በጉዳዩ የተጠረጠረው አቶ ታደለ አበባው ደስታ የተባለ ግለሰብ ሆን ብሎ በጨው ምርት ገበያ ላይ ያልተገባ ...
በጃዊ ወረዳ በፈንደቃ ከተማ የተቀነባበረ የጥፋት ሃይሎች ሴራ በመከላከያ ሠራዊቱ መክሸፉን ኮሎኔል መልካሙ በየነ ገለፁ። ኮሎኔል መልካሙ በየነ እንዳሉት በከተማው የታጠቁ ሃይሎች በመግስት እና በሕዝብ ተቋማት ላይ ውድመት እና ዘረፋ...
ብሔራዊ ተሃድሶ ኮሚሽን የሰላም ጥሪን ተቀብለው ትጥቅ ከፈቱ እና ወደ ሰላማዊ ሕይወት ለመመለስ ከወሰኑ የሸኔ የቀድሞ ታጣቂዎች ጋር መወያየቱን የኮሚሽኑ ኮሚሽነር አምባሳደር ተሾመ ቶጋ ገለጹ። ታጣቂዎቹ መሣሪያ በማስቀመጥ ወደ ሰላማ...
በኢትዮጵያ በተለያዩ የኢንቨስትመንት ዘርፎች የተሰማሩ ባለሃብቶች እና ነዋሪነታቸውን በአሜሪካ ያደረጉ ኢትዮጵያውያን የዳያስፖራ ባለሃብቶች የኢንቨስትመንት ፎረም ሚያዚያ 5 ቀን 2015 ዓ.ም በዋሽንግተን የኢትዮጵያ ኤምባሲ ተካሂዷል...
- ተመድ በኢትዮጵያ የሰብዓዊ ምግብ ስርቆትን እየመረመርኩ ነው አለ! የተባበሩት መንግስታት ድርጅት በኢትዮጵያ የሰብዓዊ ምግብ ስርቆትን እየመረመርኩ ነው አለ።የዓለም የምግብ ፕሮግራም ከሽራሮ መጋዘን ለ100 ሽህ ሰዎች የሚሆን የም...
ሸዋ ሚዲያ ሰርቪስ (Shewa Media Service – SMS) የሚል ስያሜ ያለው የፌስቡክ ገጽ በአሁኑ ሰአት በጎንደር ከተማ መንገድ በድንጋይ በመዝጋት ተቃውሞ እየተካሄደ እንደሆነ ለማሳየት “ጎንደር!!” ከሚል ጽሑፍ ጋር ያጋራው...
የክልል ልዩ ኃይሎችን መልሶ የማደራጀት ስራ በሁሉም ክልሎች መጀመሩን የመንግስት ኮሙኒኬሽን አገልግሎት አስታወቀ። የመንግስት ኮሙኒኬሽን አገልግሎት ሚኒስትር ዴኤታ ሰላማዊት ካሳ በሰጡት በመግለጫ እንዳስታወቁት ልዩ ኃይሎችን መልሶ ...
በሕገ-ወጥ መንገድ ወደ ኢትዮጵያ ገብተው በሕገ-ወጥ የወርቅና የተለያዩ ማዕድናት ፍለጋ ላይ የተሰማሩ የውጭ ሀገር ዜጎችና ተባባሪዎቻቸው በቁጥጥር ሥር መዋላቸውን የፀጥታና ደኅንነት የጋራ ግብረ-ኃይል አስታወቀ የፀና የጉዞ ሰነድ፣ ...
የአርሶ እና አርብቶ አደሩን ኑሮ ለማሻሻል በዚህ ዓመት ፅዱ ኦሮሚያ በተሰኘው ፕሮግራም 100 ሺህ ዘመናዊ መኖሪያ ቤቶችን እደሚገነቡ የኦሮሚያ ክልላዊ መንግስት ምክትል ፕሬዝደንት አቶ አወሎ አብዲ ተናግረዋል፡፡ የኦሮሚያ ስራ ዕድል...
"ጉዳይ ለማስፈፀም ቢጫ ትኬት ቁረጡ” በማለት በተለያዩ አካባቢዎች በተሽከርካሪ እየተንቀሳቀሱ የማታለል ወንጀል ሲፈፅሙ የነበሩ 9 ተጠርጣሪዎች በቁጥጥር ስር መዋላቸውን የአዲስ አበባ ፖሊስ ገለፀ። ተጠርጣሪዎቹ ወንጀሉን የሚፈፅሙት ...
የተሽከርካሪ እና አሽከርካሪ ቁጥጥር ባለስልጣን እንዳስታወቀው በህጋዊ መንገድ ከምርመራ ተቋማት ቦሎ የሚወስዱ ተሽከርካሪዎች 48 ከመቶ ብቻ ናቸው ብሏል፡፡ባለፉት ዘጠኝ ወራቶች በህጋዊ መንገድ ከምርመራ ተቋማት ፍቃድ አግኝተው ቦሎ ...
ልዩ መብት የተፈቀደላቸው የኢኮኖሚ አንቀሳቃሾች የተሰጣቸውን ዕድል በአግባቡ ሊጠቀሙበት ይገባል-ወይዘሮ አይናለም ንጉሴ ልዩ መብት የተፈቀደላቸው የኢኮኖሚ አንቀሳቃሾች የተሰጣቸውን ዕድል በአግባቡ ሊጠቀሙበት እንደሚገባ የገቢዎች ሚኒ...
አርባ አምስት የውጭ ዜጎች በሕገወጥ መንገድ ወርቅ ሲያዘዋውሩ በቁጥጥር ስር ውለው ጉዳያቸው በፌዴራል እና በክልሉ መንግሥት ምርመራ ቡድን እየታየ ነው ሲሆን ሌሎች አምስት አጭበርባሪ የተባሉ ደግ ሞ ጉዳያቸው በክልሉ በፍርድ ቤትና ...
ዜናው እረፍት የሚሰጥ፣ እፎይ የሚያሰኝ ቢሆንም ዜጎችን በህገወጥ መንገድ ገንዘባቸውን እየተቀበሉ ሲሸጡና ድንበር እያሻገሩ ሲበትኗቸው የነበሩ አካላት ጉዳይ ሲታሰብ የልብ ስብራቱ ከባድ ነው። በአዲስ አበባ ቢሮ ተክለው፣ በአገሪቱ ብ...
" ለመኖሪያ ቤት ግንባታ ምቹ ያልሆኑ ቦታዎችን ጨምሮ ባህላዊና ታሪካዊ ስፍራዎች ጭምር በህገወጥ ግንባታ ተይዘዉ ነበር " የመልካ ኖኖ ክፍለ ከተማ አርሶ አደሮች በሸገር ከተማ አስተዳደር ምንም አይነት ህጋዊ ፈቃድ በሌላቸዉ ህገ ወ...
የትምህርት ሚኒስቴር ይፋ እንዳደረገው ሆን ብለው የተመሳሰለ የትምህርት ማስረጃ ያሰሩ እንዳሉ ሁሉ ፈቃድ ባላገኙበት የትምህርት ዘርፍ አስልጥነናል በሚል ማስረጃ የሰጡ አታላዮች ላይ ቢገልጽም ስለተጠያቂነት ያለው ነገር የለም። በአን...