law
እነጃዋር መሐመድ እና በእነ እስክንድር ነጋ የፌዴራል ጠቅላይ ፍርድ ቤት ይገባኝ ሰሚ ችሎት በእነጃዋር መሐመድ እና በእነ እስክንድር ነጋ ይግባኝ ክርክር ላይ በፕላዝማ መበላሸት ምክንያት ተለዋጭ ቀጠሮ ሰጠ፡፡ ፍርድ ቤቱ በእነ ጃዋ...
በቤተመንግስት ቦምብ ለማስወርወር 1 ሚሊየን ብር ይሰጣችኋል በማለት አባላትን ሲመለምሉ ነበር የተባሉ ሶስት ግለሰቦች ላይ የቀረበው ክስ እንዲሻሻል ብይን ተሰጠ። ክሱ እንዲሻሻልብይን የሰጠው የፌደራል ከፍተኛ ፍርድ ቤት ልደታ ምድ...
በምርጫው ሂደት በጥላቻ ንግግር ላይ የሚሰማሩ የፖለቲካ ፓርቲዎች፣ አመራርና አባላትን በህግ የመጠየቅ ስራ እንደሚሰራ በጠቅላይ አቃቤ ህግ የፕሬስ ሴክሬታሪያት ኃላፊ አቶ አወል ሱልጣን አስታወቁ። (more…)...
የባልደራስ ፓርቲ ሊቀመንበር እስክንድር ነጋን ጨምሮ አራት በእስር ላይ የሚገኙ አመራሮች በመጪው ምርጫ በዕጩነት መወዳደር የለባቸውም ሲል ምርጫ ቦርድ የሰጠውን ውሳኔ የፌዴራል ከፍተኛ ፍርድቤት 1ኛ የምርጫ ጉዳዮች ችሎት አጸና። የ...
ይሁን እንጂ ተከሳሾቹ የምስክር ዝርዝር ይገለጽልን ብለው ያቀረቡት አቤቱታን በተመለከተ ግን ፍርድ ቤቱ የምስክር ዝርዝር ለምስክሮች ደህንነትና መብት ጥበቃ ሲባል የምስክሮች ማንነት እንዳይገለጽ ሲል ጥያቄውን ውድቅ አድርጎታል። vi...
ተከሳሽ ያሲን ባሙድ ኢብራሂም ይባላል የ60 አመት እድሜ ያለዉ ግለሰብ ሲሆን የ9 አመት ህጻን ልጅን አስገድዶ በመድፈሩ ምክንያት በፈፀመው በህፃናት ልጆች ላይ በሚፈፀም የግብረ ስጋ ድፍረት ወንጀል በዐቃቤ ህግ ክስ ተመስርቶበትና ...
1ከክስ ነፃ የማድረግ ምንነትና አይነት ከክስ ነፃ ማድረግ ማለት ከቃሉ መረዳት እንደሚቻለው በህግ ከሚጣል ግዴታ፣ ከመከሰስ ወይም ከቅጣት ነፃ ለማድረግ የሚወሰን ውሳኔ ነው፡፡ ከክስ ነፃ ማድረግ የተለያየ አይነት ያለው ሲሆን ምስክ...
የ26 ዓመቷ ወጣት ራሄል በሲቪል ኢንጅነሪንግ የ26 ዓመቷ ወጣት ራሄል በሲቪል ኢንጅነሪንግ የትምህርት መስክ ተመርቃ በስራ ላይ የምትገኝ ወጣት ነበረች፡፡ ከተከሳሹ ከድር ሽፈራው ጋር የፍቅር ጓደኝነት እንደነበራቸው እና ከቤተሰቦቿ...
እነ ስብሃት ነጋ በትግራይ ክልል ፍርድ ቤት ጉዳያችን ይታይልን ሲሉ ያቀረቡት ጥያቄ ውድቅ ሆነ፡፡ ባለፈው ቀጠሮ ተጠርጣሪዎቹ ጉዳያችን በፌደራል ፍርድ ቤት ሳይሆን በትግራይ ክልል ከፍተኛ ፍርድ ቤት ነው መታየት ያለበት ሲሉ አቤቱታ...
አክሊሉ አሞሼ፣አጥናፉ ስላቶ፣ፀጋዬ ሀ/ማርያምና ደስታ ህዝቅኤል የተባሉ አራት ግለሰቦች ሀሰተኛ የሆነ የአሜሪካ ዶላር ሲያዘዋውሩ በክትትል የተደረሰባቸዉና የተያዙ በመሆኑ የኢ.ፌ.ዴ.ሪ ጠቅላይ ዐቃቤ ህግ የወንጀል ህግ አንቀፅ 32/...
የአርቲስት ሃጫሉ ሁንዴሳን መገደል ተከትሎ በተከሰተዉ ሁከት የግድያ ወንጀል የፈጸሙ ሰዎች እንደየተሳትፏቸው ከአንድ ዓመት እስከ 22 ዓመት በጽኑ እስራት እንዲቀጡ መወሰኑን ጠቅላይ ዐቃቤ ህግ አስታወቀ፡፡በኦሮሚያ ብሔራዊ ክልላዊ መ...
በቅድስት ሙላቱ የኢትዮጵያ ብሔራዊ ምርጫ ቦርድ፤ ባልደራስ ለእውነተኛ ዴሞክራሲ ፓርቲ (ባልደራስ) በከፍተኛ ፍርድ ቤት ላቀረበው ክስ ዛሬ ሰኞ መጋቢት 20 በችሎት ፊት ምላሽ ሰጠ። ቦርዱ ዛሬ ላስቻለው አንደኛ የምርጫ ጉዳ...
1ኛ.ሻምበል ሁሴን መሀመድ፣ 2ኛ. ሃይሎም ገብሬ አስረስ፣ 3ኛ. ተመስገን ተወልደመድህን እና 4ኛ. ሀይሉ ገብረሩፋኤል የተባሉት ተከሳሾች በ1996 ዓ.ም የወጣውን የወንጀለኛ መቅጫ ህግ አንቀጽ 32 (1) ሀ እና 671 (1) ለ ላ...
በደቡብ ክልል ባስኬቶ ልዩ ወረዳ በ11 ቀበሌ የእርስ በእርስ ግጭት በማስነሳት ለአራት ሰዎች ህይወት መጥፋትና 31 ሺህ ሰዎች ከቀያቸው እንዲፈናቀሉ አድርገዋል የተባሉ ከ35 በላይ ተከሳሾች ከ8ስምንት እስከ 20...