law
የሙዚቃ ተወዛዋዥ የሆነችውን ግለሰብን በህገወጥ መንገድ ወደ ውጭ ሀገር በመላክ ለወሲብ ብዝበዛ አጋልጠዋል የተባሉት ተከሳሾች በ13 እና በ16 ዓመት ጽኑ እስራት እንዲቀጡ የፌደራል የመጀመሪያ ደረጃ ፍርድ ቤት ልደታ ምድብ 13ኛ ወ...
ከፋዮች ከ67 ሚሊየን ብር በላይ ጉቦ ተቀብለዋል ተብለው የተጠረጠሩ የአዲስ አበባ ገቢዎች ቢሮ ኦዲተሮችን ጨምሮ 24 ግለሰቦች ላይ የሙስና ወንጀል ክስ ተመሰረተ።የፍትሕ ሚኒስቴር የሙስና ጉዳዮች ዳይሬክቶሬት ዐቃቤ ሕግ በተከሳሾቹ ...
ከአፍሪካ ኅብረት ሒሳብ በሐሰተኛ የክፍያ ሠነድ 6 ሚሊየን 50 ሺህ ዶላር ሊያወጡ ሲሉ ተይዘዋል ተብለው በከባድ ማታለል ሙስና ወንጀል የተከሰሱት እነ ቀሲስ በላይ መኮንን እንዲከላከሉ ብይን ተሰጠ፡፡ ዛሬ ብይኑን የሰጠው የፌደራል ...
ከ25 ቢሊየን ብር በላይ የግብር ታክስ ጉዳት አድርሷል ተብሎ ክስ የቀረበበት በረከት አለኸኝ በፌደራል ከፍተኛ ፍ/ቤት ልደታ ምድብ 1ኛ የሙስና ወንጀል ችሎት የጥፋተኝነት ፍርድ ተላለፈበት።የፍትህ ሚኒስቴር የኢኮኖሚ ጉዳዮች ዳይሬክ...
የተያዙ ኢግዚቢቶች በአይነት እና በመጠን በአጠቃላይ 176,881.61ግራ ምኮኬን፣ 924,450 ግራም ካናቢስ፣ 32,100.89 ግራም ሄሮይን፣ 5,089 ግራም ሄሮይን እና ሞርፊም መሆናቸው ታውቋል። በ1996 የወጣውን የወንጀል ሕግ...
የቅጣት ውሳኔውን የሰጠው የፌደራል ከፍተኛ ፍርድ ቤት ልደታ ምድብ 5ኛ የሙስና ጉዳዮች ወንጀል ችሎት ነው። ተከሳሾቹ ÷ 1ኛ የፋይናንስ ደኅንነት አገልግሎት ዋና ዳይሬክተር የነበሩት ቴድሮስ በቀለ፣ 2ኛ የቴድሮስ በቀለ ባለቤት ሩት...
የፌደራል ከፍተኛ ፍርድ ቤት ልደታ ምድብ ጊዜ ቀጠሮ ችሎት የድርጅቶችን የግብር መጠን እንቀንሳለን በማለት ከፍተኛ መጠን ያለው ጉቦ ተቀብለዋል ተብለው ተጠርጥረው በቁጥጥር ስር የዋሉት የአአዲስ አበባ ገቢዎች ቢሮ ሰራተኞች ላይ የ1...
የብሔራዊ መረጃና ደህንነት አገልግሎት ሰራተኞች በተከሰሱበት ከሲሚንቶ ግዢ ጋር የተያያዘ የሙስና ወንጀል በስር ፍርድ ቤት የተጣለባቸው የቅጣት ውሳኔ ተሻረ። ተከሳሾቹ ላይ በስር ፍርድ ቤት ተወስኖ በነበረው የቅጣት ውሳኔ ቅር በመሰ...
ቀደም ሲል በኢህአዴግ ዘመን የዩኒቲ ዩኒቨርስቲን ሸጠው ወደ አሜሪካ የሸሹት ዶክተር ፍስሃ እሸቱ በለውጡ ማግስት ወደ አገር ቤት የመመለስ እድል ካገኙ ዜጎች መካከል አንዱ ናቸው። የንግድ አሳብ በማመንጨት፣ አዲስ ፕሮጀክት በመጀመር...
የፍትሕ ሚኒስቴር የሙስና ጉዳዮች ዳይሬክቶሬት ዐቃቤ ሕግ የፐርTዝ ብላክ ኢቲኤች ትሬዲንግ አ.ማ የቦርድ አባልና ዋና ሥራ አስፈጻሚ ፍስሐ እሽቱን (ዶ/ር) ጨምሮ በ10 ግለሰቦች እና ሁለት ድርጅቶች ላይ ክስ መስርቷል።ክሱ የተመሰረ...
የኢትዮጵያ አየር መንገድን ደህንነት አደጋ ላይ ለመጣል በመንቀሳቀስ የተከሰሱ ስድስት ግለሰቦች ክሱ እንዲሻሻል የመጀመሪያ ደረጃ የክስ መቃወሚያ አቀረቡ።የፌደራል ከፍተኛ ፍርድ ቤት ልደታ ምድብ 1ኛ የህገ መንግስትና ህገ መንግስታዊ...
መግቢያሰዎች ባላቸው የእለት ተእለት መስተጋብር የሚገጥማቸውን አለመግባባት ከሚፈቱበት መንገድ አንዱ ጉዳያቸውን ለፍርድ ቤት አቅርበው ዳኝነት መጠየቅ ነው፡፡ ፍርድ ቤት ከሄዱም በኋላ በሚሰጠው ውሳኔ ቅሬታ ሲኖራቸው አቤት የሚሉበት ...
በጅማ አቅራቢያ የሚኖሩት ቀመር አባቢያ እና አባጎጃም አባ ጅርጋ ተጋብተው ብዙም ሳይቆዩ ጃፋር አባጎጃምን ወለዱ። በኦሮሚያ ክልል ጅማ ከተማ አቅራቢያ ዶዶ ወረዳ ግንጆ ሰረር አካባቢ የተወለደው ጃፋር፤ የቤቱ ልዩ ልጅ ሆኖ በተቀማጠ...
አካልን ነፃ ማዉጣት ከህግ አግባብ ዉጭ የታሰረ ሰዉ ከዚህ እስር እንዲፈታ ለፍርድ ቤት የሚቀርብ የፍትሐብሔር ጉዳይ ነዉ፡፡ ነገሩ የሚታየዉ በፍትሐብሔር መዝገብ ቢሆንም በወንጀል ሰበብ የታሰረዉ ሰዉ ይጠቀምበታል፡፡ መግቢያ የሰዉ ል...
በግለሰቦች ላይ ጥናት በማድረግ የዘረፋ ወንጀል ሲፈፅሙ የነበሩ ተጠርጣሪዎችን በቁጥጥር ስር አውሎ ምርመራ እያጣራ መሆኑን የአዲስ አበባ ፖሊስ አስታወቀ፡፡  ...
በኮሪደር ልማት ኘላን የማይካተት ከመመሪያና አሠራር ዉጪ ስድስት መኖሪያና አንድ የንግድ ቤት ከሆቴል ባለቤት ጋር በመመሳተር በማስፈረስና ብድርድር የካሳ ግምት በማናር የመንግስትን ሃብት አሳልፎ በመስጠት ለግል ጥቃማቸው በማዋላቸው...
ከኢትዮጵያ አየር መንገድ ደህንነት ጋር ተያይዞ ክስ የቀረበባቸው ግለሰቦች የዋስትና ጥያቄ ውድቅ ተደረገከኢትዮጵያ አየር መንገድ ደህንነት ጋር ተያይዞ ክስ የቀረበባቸው ሥድስት ግለሰቦች ያቀረቡት የዋስትና ጥያቄ ውድቅ ተደረገ።የፍት...
የይዞታ ካርታ እናሰጣለን ብለው በማታለል ከ29 ሚሊየን ብር በላይ ገንዘብ ከግለሰቦች ወስደዋል የተባሉት በከባድ የሙስና ወንጀል ተከሰሱ። የፍትህ ሚኒስቴር የሙስና ወንጀል ጉዳዮች ዳይሬክቶሬት ዐቃቤ ሕግ በልደታ ክ/ከ የመሰረተ ልማ...