law
በወንጀል የተገኘን ንብረት ህጋዊ ማስመሰል እና ሽብርተኝነትን በገንዘብ መርዳት ወንጀልን የመከላከልና መቆጣጠር ረቂቅ ማሻሻያ አዋጅ ላይ የተዘጋጀ የግብዐት ማሰባሰቢያ መድረክ ተካሄደ በመድረኩ ላይ በመገኘት የእንኳን ደህና መጣችሁ ...
ክሱ የተመሰረተባቸው በፌደራል ከፍተኛ ፍርድ ቤት ልደታ ምድብ 3ኛ የሙስና ጉዳዮች ወንጀል ችሎት ሲሆን÷ ተከሳሾቹም 1ኛ ቄስ በላይ መኮንን፣ 2ኛ በግብርና ኢንቨስትመንት የተሰማራው ኢያሱ እንዳለ ወ/መስቀል፣ 3ኛ በኮሚሽን ሥራ የተ...
የፌደራል ጠቅላይ ፍርድ ቤት የትራንስፖርት ስምሪትና የነዳጅ ድጎማን በማጭበርበር ሙስና ወንጀል ለተጠረጠሩ 11 ግለሰቦች በስር ፍ/ቤት የተሰጠውን ዋስትና አፀና። ፍርድ ቤቱ ተጠርጣሪዎቹ ከሀገር እንዳይወጡ እግድ እንዲጣል ትዕዛዝ ሰ...
የፌደራል የመጀመሪያ ደረጃ ፍ/ቤት አራዳ ምድብ ጊዜ ቀጠሮ ችሎት የቀሲስ በላይ መኮንንን ጨምሮ የ3 ግለሰቦችን ጊዜ ቀጠሮ መዝገብን ዛሬ ለሁለተኛ ጊዜ ተመልክቷል። ቀሲስ በላይ ከአንድ ሳምንት በፊት በአፍሪካ ህብረት ቅጥር ጊቢ ውስ...
ቀሲስ በላይ ከስድስት ሚሊዮን አምስት መቶ ሺህ ዶላር በላይ ገንዘብ በህገወጥ ለማዘዋወር ሲሞክሩ መያዛቸውን በማህበራዊ ገጾች ስምና ቦታ ተጠቅሶ ቅድሚያ መዘገቡ ይታወሳል። ይሁን እንጂ ፋና ዜናውን ፍርድ ቤትን ዋቢ አድርጎ እሲክዘግ...
በሀገሪቱ የሚፈፀሙ የተለያዩ የዕገታ ወንጀሎችን ለመከላከል ከፀጥታ ተቋማት ጋር በቅንጅት እየሰራ እንደሚገኝ የኢትዮጵያ ፌደራል ፖሊስ አስታውቋል። የፌዴራል ፖሊስ ኮሚሽነር ጄኔራል ደመላሽ ገብረሚካኤል ከፋና ቴሌቪዥን ጋር ባደረጉት ...
ጠቅላይ ፍርድ ቤት በእነ ዶ/ር ወንድወሰን አሰፋ መዝገብ በሽብር ወንጀል የተከሰሱ 27 ግለሰቦች ክሳቸው እንዲቋረጥ በስር ፍርድ ቤት የተሰጠውን ብይን ሻረ። ጠቅላይ ፍ/ቤቱ ከ6 ወራት በፊት በአማራ ክልል ተከስቷል ከተባለው ሁከትና...
ልዩ ልዩ ሐሰተኛ ሰነዶችንና ዘዴዎችን በመጠቀም ህብረተሰቡን ሲያጭበረብሩና ሲያታልሉ የነበሩ ተጠርጣሪዎች በቁጥጥር ሥር ማዋሉን የኢትዮጵያ ፌደራል ፖሊስ አስታውቋል። ተጠርጣሪዎቹ በመንግስት ባለስልጣናት ስም እየተጠቀሙ ''እነ እከሌ...
በለሚ ኩራ ክፍለ ከተማ ተሳፋሪ መስለው የተለያዩ ተሽከርካሪዎች ውስጥ በመግባት የስርቆት ወንጀል የፈፀሙ ስድስት ተጠርጣሪዎች በፖሊስ እና በህብረተሰቡ ትብብር ከነ ኤግዚቢቱ በቁጥጥር ስር ውለው ምርመራ እየተጣራ ይገኛል፡፡ በክፍለ ...
ከኢትዮጵያ ንግድ ባንክ ሁለት ደንበኞች ሒሳብ ከ5 ሚሊየን ብር በላይ ቀንሰው ለሌላ ግለሰብ በማዘዋወር ወጪ አድርገዋል የተባሉ ስምንት ግለሰቦች ላይ የሙስና ወንጀል ክስ ተመሰረተ። በፌዴራል ከፍተኛ ፍርድ ቤት ልደታ ምድብ...
በፀጋ በላቸው ላይ የጠለፋና አስገድዶ መድፈር ወንጀል የተከሰሰው ኮንስታብል የኋላመብራት ወልደማርያም በ16 ዓመት ፅኑ እስራት እንዲቀጣ ተወስኖበታል። የህግ አማካሪና ጠበቃ እንዲሁም በፆታዊ ጉዳዮች ላይ የሚሰሩት አበባየሁ ጌታ ለቲ...
የአዲስ አበባ እሳት እና አደጋ ስጋት ሥራ አመራር ኮሚሽን የቀድሞ ሠራተኞች ከ40 ሚሊየን ብር በላይ የአልባሳት ግዢ ጋር ተያይዞ በቀረበባቸው የሙስና ወንጀል ክስ ያቀረቡት የክስ መቃወሚያ ውድቅ ተደረገ። ...
በአዲስ አበባ ባሳለፍነው ዓርብ በአርሂቡ ሪል ስቴት ሕንጻ ግንባታ ሥራ ላይ የነበሩ 3 ሠራተኞች ሕይወታቸው ማለፉን ተከትሎ የሕንጻው ግንባታ እንዲቆም መደረጉን የከተማዋ የግንባታ ፈቃድና ቁጥጥር ባለስልጣን አስታውቋል፡፡ የህግ ጥያ...
የውጭ ሀገር ገንዘቦችን በማተም እና የተለያዩ ማዕድኖችን በመያዝ ወንጀል የተከሰሱት የፀሐይ ሪል ስቴት ጀነራል ማናጀርን ጨምሮ 9 የውጭ ሀገር ዜጎች ያቀረቡት የዋስትና ጥያቄ ውድቅ ተደረገ። ፍርድ ቤቱ የተከሳሾቹን የዋስትና ጥያቄና...
ከቅርብ ጊዜ ወዲህ መደበኛ የብዙኃን መገናኛዎችን ጨምሮ በማኅበራዊ ሚዲያዎች የሚሰራጩ ሐሰተኛ መረጃዎች እየተበራከቱ መጥተዋል። የሐሰተኛ መረጃ ስርጭትን ለመከላከልና ለመቆጣጠር ያስችላል የተባለ አዋጅ ጸድቆ ሥራ ላይ ከዋለ ሦስት ዓ...
የፋይናንስ ደህንነት አገልግሎት ዋና ዳይሬክተር የነበሩት አቶ ቴድሮስ በቀለ እና ባለቤታቸው ወ/ሮ ሩት አድማሱን ጨምሮ 6 ተከሳሾች በተከሰሱበት የሙስና ወንጀል እንዲከላከሉ ብይን ተሰጠ። ሌላ በ7ኛ ተራ ቁጥር የተጠቀሰ ተከሳሽ ደግ...
ጉቦ በመቀበል ከሕግ ውጪ ለውጭ ሀገር ዜጎች ፓስፖርት በመስጠት ሙስና ወንጀል የተጠረጠሩ የኢሚግሬሽን እና ዜግነት አገልግሎት የቀድሞ ምክትል ዋና ዳይሬክተርን ጨምሮ 28 ግለሰቦች ፍርድ ቤት ቀረቡ። ፍርድ ቤት ከቀረቡት መካከል÷ የ...
Facebook Twitter Messenger Pinterest በኬንያ ዋና ከተማ ናይሮቢ ውስጥ በአገሪቱ ከፍተኛ ፍርድ ቤት ጠበቃ ነኝ በማለት በርካታ ክሶችን ተከራክሮ የረታው ግለሰብ በባለሥልጣናት በቁጥጥር ስር ዋለ። ...