POLITICS
" ከዚህ ክፉ ሀሳብ ቢታቀቡ ይሻላቸዋል " - አምባሳደር ዲና ሙፍቲ ከሰሞኑን በተለያዩ የማህበራዊ ሚዲያዎች የጆ ባይደን አድተዳደር በሰሜን ኢትዮጵያ ካለው ሁኔታ ጋር በተያየ ወደ ኢትዮጵያ ወታደሮችን ሊልክ ነው ፤ ወታደሮችን ሊያስ...
ኢትዮጵያ ላይ ሆን ብለው ሀሰተኛ መረጃዎችን በመርጨት የሚታወቁት የምዕራባውያን ሚዲያዎች በሱዳን እየዶለቱ መሆናቸውን ተሰማ። በኢትዮጵያ ላይ ለይተው ሀሰተኛ መረጃዎችን በማቀናበርና በመርጨት የሚታወቁት የምዕራባውያን የሚዲያ ተቋማት...
በኢትዮጵያ ያለው ችግር መፍትሄ እንዳያገኝ አንዳንድ ምዕራባውያን የተሳሳተ መረጃ በማሰራጨት የአባባሽነት ዘመቻ ላይ መሆናቸውን ጋዜጠኛ ሔርሜላ አረጋዊ ገለጸች። የህወሓት ሽብር ቡድን "አዲስ አበባን ለመቆጣጠር እየተቃረበ ነው" የሚ...
ሃብታሙ አያሌው ተቀጥሮ የሚሰራበትና ኤርሚያስ በአበበ ሲከሰስ ለሌላው ተቀጣሪ ብሩክ አሳልፎ የሰጠው 360 የሚባለው የዲጂታል ወያኔ አካል ከቤተ ክህነት ተገኘ ተብሎ በፖሊስ የቀረበውን የጦር መሳሪያና ጥይት " አሚሶም ድሮ ያወታው ...
ይህ የተገለፀው በዛሬው ዕለት በኢትዮጵያ ፌደራል ፖሊስ ዋናው መስሪያ ቤት ለጋዜጠኞች በተሰጠ ጋዜጣዊ መግለጫ ነው። መግለጫውን የሰጡት ደግሞ የኢትዮጵያ ፌደራል ፖሊስ ወንጀል ምርመራ ቢሮ ኃላፊ ምክትል ኮሚሽነር ጄነራል ዘላለም መን...
ከኢንፎርሜሽን መረብ ደኅንነት ኤጀንሲ የተሰጠ ማሳሰቢያሀገራችን ኢትዮጵያ የህልዉና ዘመቻ ላይ መሆኗ የሚታውቅ ነዉ። በዚህም በኢትዮጵያ ህልዉና አደጋን ለመከላከል፣ የተደቀነባትን የግዛት አንድነት ስጋት እና ሉዓላዊነት ጥሰት ለመከላ...
በኢትዮጵያ ላይ የተከፈተውን የውጭ ጫና ዘመቻ የሚያወግዝ የተቃውሞ ሰልፍ በመጪው እሁድ አሜሪካና አውሮፓን ጨምሮ ከ20 በላይ ከተሞች ላይ ሊካሄድ ነው።ትዕይንተ ሕዝቡን በ5 አኅጉራት በሚገኙ 23 ከተሞች ለማካሄድ ዝግጅቱ እየተጠናቀ...
በአሜሪካ ብሎም በመላው ዓለም በከፍተኛ ደረጃ ተነባቢነት ያለውበሚል ርዕስ ባሰፈረው ሃተታ የባይደን አስተዳደርን የተሳሳተ የውጭ ፖሊሲ ክፉኛ ተችቷል፡፡ ጽሑፉ በተለይ የባይደን አስተዳደር የአፍሪካን ስነልቦና በቅጡ መረዳት አለመቻሉ...
ተቀማጭነታቸውን አዲስ አበባ ያደረጉ የአፍሪካ አምባሳደሮች፣ ተወካዮች እና የአፍሪካ ህብረት ኮሚሽን የሥራ ኃላፊዎች ከምክትል ጠቅላይ ሚኒስትርና የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ከአቶ ደመቀ መኮንን ጋር ተወያዩ። የልዑካን ቡድኑን በመወከል በ...
በኦሮሚያ አዲስ አበባ መዳረሻ ከተሞች በርካታ መሳሪያ፣ የወንጀል እቅዶች ማስፈጸሚያ ገንዘብ፣ የማንነት መሰወሪያ መታወቂያዎችና ከሽብር ጋር የተያያዙ ማስረጃዎች በሕዝብ ጥቆማና ደጋፍ በቁጥጥር ስር እየዋሉ መሆኑ ቢታወቅም በአስቸኳይ...
ኢትዮጵያ አሁን ያለችበት ችግር በውጪ ሀገራት ጣልቃ ገብነት ሊፈታ እንደማይችል እና መፍትሄው ከውስጥ መምጣት እንዳለበት የአሜሪካ ድምፅ ያናገራቸው የዩናይትድ ስቴትስ የቀድሞ አምባሳደሮች አምባሳደር ቲቦር ናዥ እና አምባሳደር ዶናል...
የቢቢሲ ዜና የርእስ ለውጥና ያሰራጨው ዜና ይዘት የምእራባዊያን ሀገር የማፍረስ ፍላጎታቸው ማሳያ ነው። በጅቡቲ የአሜሪካ ጦር አዛዥ ለቢቢሲ የሰጡት አስተያየትና ቢቢሲም የዜና ርእሱን የቀያየረበት መንገድ የአሜሪካኑን ልክ የለሽ ጣል...
ካናዳ በሰሜን ኢትዮጵያ ያለው ግጭት ሚዛናዊ በሆነ መልኩ በፍጥነት እንዲፈታ ገንቢ ሚና መጫወት አንደምትፈልግ የአገሪቷ የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ሜላኒ ጆሊ ገለጹ። በካናዳ የኢትዮጵያ የዳያስፖራ ማህበረሰብ አባላት ትናንት ማምሻውን በኢ...
“የአሸባሪውን ህወሃት አጀንዳ ለማስፈጸም የሚንቀሳቀሱ ሃይሎችን በማጥራት ሂደት ንጹሃን ትግራዋዮች ሰለባ እንዳይሆኑ በጥንቃቄ እየተሰራ ነው” ሲሉ የአገር መከላከያ ሚኒስትር ዶክተር አብርሃም በላይ ገለጹ። ሚኒስትሩ ለኢዜአ በላኩት ...
የኢትዮጵያ መንግስት አሜሪካ በትናንትናው ዕለት በኤርትራ መንግስት ላይ የጣለችውን ማዕቀብ አውግዟል። የኢፌዴሪ የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር ባወጣው መግለጫ የአሜሪካ ውሳኔ በግልጽ የሚታወቁ እውነታዎችን ከግምት ውስጥ ያላስገባ እንደነበርም...
በመዲናዋ ብሔርን መሰረት ያደረገ ማዋከብ እንዳለ ተደርጎ የሚሰራጨው መረጃ ከእውነት የራቀ አሉባልታ መሆኑን የአዲስ አበባ ከተማ የኮሙዩኒኬሽን ቢሮ ኃላፊ አቶ ዮናስ ዘውዴ ገለጹ። የመዲናዋ ነዋሪዎች በኢትዮጵያ ላይ የተቃጣውን የህል...
የኢትዮጵያን ሉዓላዊነት አደጋ ላይ የሚጥል የጥፋት ተልእኮ የያዘ ማንኛውም አይነት ጥምረት ፍፁም ተቀባይነት የሌለው መሆኑን የኢትዮጵያ ፖለቲካ ፓርቲዎች የጋራ ምክር ቤት ገለጸ። በኢትዮጵያ ላይ እየደረሰ ያለው ግፍና ጫናም ለምሥራቅ...
ከባህርዳርከተማአስተዳደርየፀጥታምክርቤትኮማንድፖስትየተላለፈአስቸኳይመልዕክት፦ 1ኛ. ከዛሬ ከጥቅምት 29 እስከ ህዳር 5 ማለትም ከሰኞ እስከ አርብ ባሉት አምስት የስራ ቀናት በባህርዳር ከተማ የሚገኝ ያልተመዘገበ ማንኛውም የግል የጦ...