POLITICS
ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ(ዶ/ር) ከትግራይ ክልል የፖለቲካና የጸጥታ አመራሮች ጋር ተወያይተዋል፡፡የፌዴራል መንግስትና የትግራይ ክልል አመራሮች በክልሉ የጸጥታና የፖለቲካ አስተዳደር ጉዳይ ላይ ያተኮረ ውይይት ያደረጉ ሲሆን ፥...
ጠ/ሚ ዐቢይ (ዶ/ር) ዘመኑ የኢትዮጵያ የማንሠራራት እንዲሆን በጋራ እንነሳ ሲሉ ጥሪ አቀረቡየብልጽግና ፓርቲ ፕሬዚዳንት እና የኢፌዴሪ ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) ዘመኑ የኢትዮጵያ የማንሠራራት እንዲሆን በጋራ እንድንነ...
የአማራ ክልል ከቅርብ ጊዜ ወዲህ በአንዳንድ የክልሉ አካባቢዎች ጽንፈኛ ኃይሎች በፈጠሩት ቀዉስ የሰላም እጦት ገጥሞት የቆየ መሆኑ ይታወቃል፡፡ በክልሉ አንዳንድ አካባቢዎች የሚንቀሳቀሰዉ ጽንፈኛ ቡድን፣ በሕዝብ ስም እየማለ እታገልለ...
ቦርዱ ባደረገው ማጣራት የጋምቤላ ህዝቦች ዴሞክራሲያዊ ንቅናቄ፣ አገው ለፍትህና ለዴሞክራሲ ፓርቲ፣ አዲስ ትውልድ ፓርቲ፣ የወላይታ ብሔራዊ ንቅናቄ ፓርቲ የሌላቸውን ሴት አባላት ቁጥር አለን በማ...
የኢትዮጵያ ብሔራዊ ምርጫ ቦርድ 11 ፓርቲዎችን በጊዜያዊነት አገደ የኢትዮጵያ ብሔራዊ ምርጫ ቦርድ በጠቅላላ ጉባዔ፣ በኦዲት እና በሴት አባላት አማካኝነት ከሚገኝ የገንዘብ ድጋፍ ጋር በተያያዘ 11 የፖለቲካ ፓርቲዎችን በጊዜያዊነት ...
ከቅርብ ጊዜ ወዲህ ግብፅ በአፍሪካ ቀንድ አካባቢ እያደረገች ያለችው እንቅስቃሴ አዲስ የችግር አረንቋ የሚወልድ ስለመሆኑ ለመገመት አያዳግትም። በተለይ ኢትዮጵያ ከሶማሌ ላንድ ጋር ያደረገችውን የባህር በር ስምምነት ተከትሎ ሶማሊያ ...
ራስ ገዝ የሆነችውና የሶማሊያ ሪፐብሊክ መንግስት የራሴ አካል የሚላት ሶማሊላንድ ኢትዮጵያ ውስጥ ላላት የዲፕሎማቲክ ተልእኮ መገንቢያ የሚሆን ቦታ ከኢትዮጵያ መንግሥት መረከቧን ዐሳወቀች ። የመሠረት ድንጋይ መቀመጡ እውነት መሆኑን ...
ኢትዮጵያ በዓለም አቀፍ ሰላም ማስከበር ተልዕኮ ለሰላምና መረጋጋት ያላት ቁርጠኝነት የሚደነቅ መሆኑን የአፍሪካ ሕብረት አስታወቀ። የአፍሪካ የመከላከያ ሚኒስትሮች ጉባዔ በአዲስ አበባ ዓድዋ ድል መታሰቢያ “አፍሪካ በጠንካራ አንድነት...
"የዞኑ ሰላም የተበጠበጠው እና ሕዝቡ እየተሰቃየ ያለው ከራሱ አብራክ በወጡ የውስጥ ልጆች ነው" ዋና አሥተዳዳሪ ጥላሁን ደጀኔበደቡብ ጎንደር ዞን አሥተዳደር የተለያዩ የፀጥታ ኀይሎች የተሳተፉበት የሰላም ውይይት መድረክ ተካሂዷል።የ...
ሰንደቅ ዓለማ የሉዓላዊ ሀገር መለያ አርማ እና የህዝቦች ማንነት መገለጫ ነው፡፡ የህዝቦች ታሪክና አንድነት መገለጫ እና የሀገር ምልክትም ነው፡፡ ሰንደቅ ዓለማ የሰላም፣ የድል አድራጊነት እና የስኬት መገለጫ ተደርጎ ከፍ ብሎ ይውለ...
የሪፍትቫሊ ዩኒቨርስቲና ሌሎች የንግድ ተቋማት ባለቤት በሆኑት አቶ ድንቁ ደያስ ድጋፍ መቋቋሙ የሚታወቅ ነው OBS ቴሌቪዥን ጣቢያ ስርጭቱን አቋረጠ ኦሮሚያ ብሮድካስቲንግ ሰርቪስ (ኦቢኤስ) ቴሌቪዥን ጣቢያ መደበኛ ስርጭቱን...
አንድነታችን ጥያቄ ውስጥ እንዳይገባ ብለን በትዕግስት ስናልፍ ቆይተናል። ይህ ቡድን ከጥፋት ተግባሩ ሊገታ ባለመቻሉ ህጋዊ እርምጃ መውሰድ እንጀምራለን።በዚህ ሂደት ላይ ለሚፈጠረው ማንኛውም ጥፋት ተጠያቂው የዚህ ቡድን አመራር እንደ...
የትግራይ ሲቪል ማህበራት ህብረት በቀጣይ ሳምንት በትግራይ ክልል በውዝግብ ውስጥ የሚገኙት የህወሓት እና የጊዚያዊ አስተዳደር ቡድኖችን ሊያወያይ መሆኑን ገልጿል፡፡ህብረቱ በፖለቲከኞቹ መካከል ያለውን ልዩነት ለመፍታት በምሁራን ጥናቶ...
እስራኤል በፈጸመችው ጥቃትም በሊባኖስ ጠቅላይ ሚንስትር ቢሮ እና በሀገሪቱ ፓርላማ አቅራቢያ ጉዳት ማድረሱ ተሰምቷልእስራኤል በደቡባዊ ሊባኖስ እና በዋና ከተማዋ ቤሩት ዳርቻዎች እያደረሰች ያለችው የአየር ጥቃት እየጨመረ ይገኛል፡፡በ...
በመካከለኛው ምሥራቅ ያለው ቀውስ እየተባባሰ ባለበት በአሁኑ ሰዓት ኢራን በእስራኤል ላይ የሚሳዔል ጥቃት የከፈተች ሲሆን፣ እስራኤልም ከኢራን የሚተኮሱ ሚሳዔሎች ወደ ግዛቷ መግባታቸውን አስታውቃለች። የኢራን መንግሥት የዜና ወኪል የ...
በድርጅት መከፋፈል ከተጀመረበት ጊዜ አንስቶ መጠነኛ መወነጃጀል ቢኖርም፣ በአሁኑ ሰዓት የሚሰማው መረጃ ግን እየተካረረ ሄዷል። የእን ዶክተር ደብረጽዮንና አቶ ጌታቸው ቡድን መካከል መለያየቱ ይፋ ከሆነ በሁዋላ አንደኛው ቡድን ለማጥ...
በሶማሊያ በውጭ ሃይላት የሚደረግ የጦር መሣሪያ አቅርቦት ሀገሪቷ በአሸባሪዎች እጅ ላይ እንድትወድቅ በር ይከፍታል - አምባሳደር ታዬ በሶማሊያ ባልተረጋጋ የደህንነት ሁኔታ ውስጥ በውጭ ሃይላት የሚደረግ የጦር መሣሪያ አቅርቦት በመጨ...
ሁሉም የፓለቲካ ፓርቲዎች በእኩል የሚያሳትፍ በምክር ቤት የሚመራ ሲቪል ጊዚያዊ አስተዳደር እንዲቋቋም አራት የትግራይ ተፎካካሪ የፓለቲካ ፓርቲዎች ጠየቁ።የጋራ መግለጫውን ያወጡት ፦- ሳልሳይ ወያነ ትግራይ (ሳወት) ፣ - ባይቶና ዓ...