SOCIETY
የገንዘብ ፍሰት /Cash Flow/ Toughe G. Kebede በገንዘብ ራስን ለመቻል ቁልፉ የገንዘብ ፍሰት ቁጥጥርን ማወቅ ነው። በኮርፖሬት ቢዝነስ ዓለም ይሁን ወይም በኪዮስክ ንግድ አለያም በግል የቤተሰብ ኑሮ የገንዘብ ፍሰት ቁ...
አበራ መንግስቱ የተወለደው ጎንደር ነው። በአምስት አመቱ ከቤተሰቡ ጋር ወደ እስራኤል አቅንቶ ሰሞኑን ሃማስ በተደጋጋሚ ሮኬት የሚተኩስባት አሽኬሎን የተባለች ከተማ ይኖር ነበር። በሀገረ እስራኤል በታላቅ ወንድሙ ሞት የከፋ ሀዘን የ...
ትላንት ለአንድ ስራ ወደ ቦሌ ሄጄ ቀጠሮ አስኪደርስ ለመቆየት ወደ አንድ በጣም ደስ የሚል ምግብ ቤት ስሙዚ ለመጠጣት ከመኪና ስወርድ …………ሁለት የቆሸሸና የተቦጫጨቀ ልብስ የለበሱ ህጻናት እጃቸውን ዘርግተው እየተከተሉኝ እትዬ ለዳ...
በሀይማኖት መካከል ግጭት እንዲነሳ የሚቆሰቁሱ ሃይሎች ከድርጊታቸው እንዲቆጠቡ ሶስት የሲቪክ ማህበራት ድርጅቶች በጋራ ባወጡት የአቋም መግለጫ አሳሰቡ፡፡ አገራዊ፣ ህዝባዊ እና ወቅታዊ ሁኔታዎችን በማስመልከት ኢትዮጵያ ትቀጥላለች፣ ዓ...
ከሁሉ በማስቀደም በአንድ የኢፍጣር ምሽት ሰበብ ትልቁን የሀገራችንን ሽንቁር አሳቻ ወቅት በመጠበቅ ቀድደው ለችግር ሊዳርጉን ከነበሩ ሁሉ በቀና ልቦና እና በአላህ እገዛ በመሻገራችን ለአላህ ምስጋናዬን አቀርባለሁ። በተፈጠው ችግር በ...
አሁን ደግሞ የሕክምና ባለሙያዎች ከኮቪድ-19 እያገገሙ ባሉና ባገገሙ ሕመምተኞች ላይ 'ብላክ ፈንገስ' የተባለ በሽታ እያዩ ነው። በሕክምና ቋንቋ ሙክሮሚኮሲስ የሚሰኘው ይህ በሽታ ሰው ለይቶ የሚያጠቃ ነው። ብዙ ጊዜ ይህ በሽታ የሚ...
የባህር ኃይል አርማ፣ የትከሻ ምልክትና የደንብ ልብስ ዛሬ ቢሾፍቱ በሚገኘው የመከላከያ ኢንጂነሪንግ ኮሌጅ ይፋ ተደርጓል። በሥነሥርዓቱ ላይ የመከላከያ ሰራዊት ጠቅላይ ኤታማዦር ሹም ጄኔራል ብርሃኑ ጁላ፣ የባህር ኃይል ዋና አዛዥ አ...
ህብረተሰቡ በመላ ሀገሪቱ የሚከበረውን የፋሲካ በዓል ያለምንም የጸጥታ ችግር በድምቀት እንዲያከብር በቂ ዝግጅት መደረጉን የኢ.ፌ.ዲ.ሪ ፌዴራል ፖሊስ ኮሚሽን ኮሚሽነር ጀነራል ደመላሽ ገ/ሚካኤል ገልጸዋል። ኮሚሽነር ጀነራሉ የፋሲካ ...
«ክረምቱ ሰብዓዊ ድጋፉን እንዳይገታው መሠረተ ልማቱን መልሶ የመጠገን ሥራ እየተከናወነ ነው» ሌተና ጀነራል ዮሐንስ ገብረመስቀል የትግራይ ክልል ጊዜያዊ ኮማንድ ፖስት አስተባባሪ በትግራይ ክልል በነበረው ችግር መሠረተ ልማቱ በተለይ...
ሕገወጥ እርድ ላይ ተሰማርቶ የተገኘ ሰው እስከ 25ሺህ ብር አልያም በእስር እንደሚቀጣ የአዲስ አበባ አርሶ አደርና ከተማ ግብርና ልማት ኮሚሽን አስታወቀ፡፡በ2012 ዓ.ም በተደረገ ጥናት ከተማዋ በአንድ ዓመት ውስጥ ብቻ በሕገወጥ ...
በትግራይ ክልል ድጋፍ ከሚደረግላቸው 92 ወረዳዎች አለም አቀፍ ድርጅቶች 86 ከመቶውን ወረዳዎች በራሳቸው እየተንቀሳቀሱ ሽፋን መስጠት መቀጠላቸውን ገልፀዋል። ይህ ተገለፀው በዩናይትድ ኪንግደም የዓለም አቀፍ የፖሊሲ ጥናትና ምርም...
በአማራ ክልል የኮቪድ-19 ወረርሽኝ በከፍተኛ መጠን እየጨመረ መምጣቱ ተገለፀ::ሆስፒታሎችም የወረርሽኙን መስፋፋት ተከትሎ የኮሮና ቫይረስ ህሙማንን ለማስተናገድ ከአቅማቸው በላይ መሆኑን በተለይ ለኢቲቪ አስታውቀዋል። በአማራ ክልል ...
ቤት መጠለያም ገመና መሸፈኛ ነው። ቤትና መቃብር ለብቻ የሚባለውም ለዚሁ ነው። ባልና ሚስት፣ልጆች፤ ጎጆው እየደረጀ ሲመጣም የቅርብ ዝምድና ያላቸው የቤት ሠራተኞች አባል ይሆናሉ፡፡ሆኖም የዚህ ዓይነቱ ቤተሰብ የሚመሰረትበት መኖሪያ ...
ግልጽ የሆነ የከተሞች ፖሊሲ አለመኖር ከከተሞች ዕድገት ጋር የሚመጡ ችግሮችን ለመፍታት አስቸጋሪ እንዳደረገው ተጠቆመ በአዲስ አበባ የመኖሪያ ቤት እጥረት ከፍተኛ በመሆኑ በአንድ ጠባብ ቤት ውስጥ ከ6 እስከ 7 ሰው ይኖራል። በኢትዮ...
በከፍተኛ ትምህርት ተቋማት የተማሪዎችን ፍላጎት መሰረት ያደረገ የትምህርት ምደባ ስራ ላይ ሊውል እንደሆነ ተጠቆመ፡፡ ከምደባ ወደ ቅበላ የማስጀመር ስራ ለመግባት መታቀዱ ተጠቆመ፡፡ የሳይንስና ከፍተኛ ትምህርት ሚኒስትር ዶክተር ሳሙ...
የቅዱስ ጳውሎስ ሆስፒታል ሚሌኒየም ሜዲካል ኮሌጅ በኦክስጅን እጥረት ሳቢያ ታካሚዎችን ለመርዳት እየተቸገረ መሆኑን አስታወቀ፡፡ በተጨማሪም በሆስፒታሉ ያጋጠመውን የኦክስጅን አጥረት ተከትሎ ቀደም ሲል ለሌሎች ሆስፒታሎች ይሰጥ የነበረ...
አዲስ አበባ፡- በትግራይ ያለው ቀጣይ የእርሻ ስራ የሁሉንም አካላት ትልቅ ትኩረትና አስቸኳይ እገዛ እንደሚፈልግ የትግራይ ክልል ጊዜያዊ አስተዳደር ግብርና ቢሮ ኃላፊ ዶክተር አባዲ ግርማይ አሳሰቡ፡፡ ዶክተር አባዲ በተለይ ለወጋሕታ...
ከመጋቢት 21 ቀን 2013 ዓ.ም ለተከታታይ 15 ቀናት ሲካሄድ የቆየ የማህበር ቤት ምዝገባ ለተጨማሪ አስር ቀናት መራዘሙን የአዲስ አበባ ከተማ ቤቶች ልማትና አስተዳደር ቢሮ አስታወቀ ፡፡ የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር በከተማዋ ...