SOCIETY
- ክልሎች ከኮሚሽኑ ዕውቅና ውጪ ያሉ ኬላዎችን እንዲያነሱ አሳስበናል- የጉምሩክ ኮሚሽን በኬላዎች አካባቢ የሚታዩ አላስፈላጊ እና ሕገ ወጥ ሥራዎች ለእህል ዋጋ ጭማሪ ምክንያት በመሆናቸው መንግሥት የክልል ኬላዎችን በከፍተኛ ሁኔታ ...
የኢትዮጵያ አየር መንገድ በቱርክ እና ሶሪያ በደረሰው የመሬት መንቀጥቀጥ አደጋ ለተጎዱ ሰዎች የሰብዓዊ እርዳታ ለማዳረስ የሚደረገው ጥረት ተቀላቀለ፡፡ በዚህ መሰረትም የኢትዮጵያ አየር መንገድ የጭነት አውፕላኖች ከሜክሲኮ በአደጋው ...
የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ከኢጣልያ መንግስት ባገኘው ድጋፍ የሚያሰራው የቀበና ወንዝ ዳርቻ ልማት ፕሮጀክት የማስጀመርያ ስነሰርዓት ተከናወነ፡፡ በፕሮጀክት ማስጀመሪያ ስነ ስርዓቱ ከንቲባ አዳነች አቤቤ የመሰረት ድንጋይ አኑረዋ...
ፁዕ ወቅዱስ አቡነ ማትያስ ቀዳማዊ ፓትርያርክ ርዕሰ ሊቃነ ጳጳሳት ዘኢትዮጵያ ሊቀ ጳጳስ ዘአክሱም ወእጨጌ ዘመንበረ ፓትርያርክ የአቢይ ጾምን በመንተራስ መልዕክት አስተላልፈዋል። “እግዚአብሔር በዚህ ዓለም ስንኖር፣ እንድናደርገው ያ...
ኑሀሚን ደምበል ተወልዳ ያደገችው በኦሮሚያ ክልል፣ አሰላ ከተማ ነው። በትምህርቷ ሰቃይ ከሚባሉ ተማሪዎች መካከል አንዷ ናት። በ2014 ዓ.ም የ12ኛ ክፍል መልቀቂያ ብሔራዊ ፈተና 650 ውጤት አስመዝግባለች። ይህ ውጤት በአገር አቀ...
ታዳጊዉ ወጣት ተመስገን ጥጋቡ ይባላል፡፡ተወልዶ ያደገዉ በሰቆጣ ከተማ ነዉ፡፡አባቱ መቶ አለቃ ጥጋቡ አማረ ይባላል የመከላከያ ሰራዊት አባል ሲሆን ለሀገሩ ሰላም መከበር ሲል መስዋእትነት ከፍሏል፡፡ እናቱ ወይዘሮ በላይነሽ ዳዊት ትባ...
በአዲስ አበባ ፖሊስ እና በደንብ ማስከበር ባለስልጣን ቅንጅት በተከናወነ ኦፕሬሽን በተለያዩ ክፍለ ከተሞች ሺሻ ሲያስጨሱ በተገኙ ሆቴሎች እና የምሽት ጭፈራ ቤቶች ላይ እርምጃ መወሰዱ ተገለፀ፡፡ ሺሻ የማስጨስ እና ጫት የማስቃም አዋ...
ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አህመድ በአቡዳቢ በመሠራት ላይ ያለውን የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተ ክርስቲያንን ጎብኝተዋል፡፡ አብይ አሕመድ ለስብሰባ ወደ ስፍራው ማምራታቸውን ተንተርሰው ነው ጉብኝታቸውን ያደረጉት። “ዛሬ በአቡዳቢ ...
የልጇ ዕድሜ እየጨመረ ነው። አሁን አካሉ ጎልብቷል፣ ሰውነቱ አምሯል። እንደ እናት እንዲህ መሆኑ ያስደስታታል። የልጇን አድጎ መለወጥ የምትፈልገው፣ የምታልመው ነው። ከዚህ እውነት ጀርባ ግን ሌላው እውነት ያስጨንቃታል። ጠዋት ማታ ...
ትውልድ አምካኝ ቤቶችን፣ ትውልድ አምካኝ ደላሎችን፣ በህጻናት የወሲብ ንግድ ገንዘብ የሚሰበስቡትን፣ ማጥፋት ቀላል ነው። ግን ተጠቃሚዎቹ ህግ አስከባሪዎቹ፣ ህግ አወጪዎቹና ዋናዎቹ “የአገሪቱ ህዳሴ ባለቤቶች” የሚባሉት በመሆናቸው አ...
የስኳር በሽታ ዓይነቶች መልክቶች እና ማድረግ ያለብን ጥንቃቄ፡-ከመከላከያ ጤና ዋና መምሪያ ጋር በመተባበር የተዘጋጀ፡፡የስኳር በሽታ የሚባለዉ በሰዉ ደም ዉስጥ የስኳር ወይም የጉሉኮስ መጠን ሲበዛ ማለትም /100-120ሚግ/ዲኤል/ ...
ቦቆጣቦ በአማራ ክልል ምዕራብ ጎጃም ዞን በቁጭ ንዑስ ቀበሌ የምትገኝ የአማራና የኦሮሞ ሕዝቦችን መተሳሰብና መደጋገፍ በተግባር ያሳየች መንደር ናት። ይች መንደር ከቡሬ ከተማ 55 ኪሎሜትር ላይ ተገኛለች። ከቡሬ ጉትን እስከ ነቀምት...
በመግቢያና መውጫ ኬላ ቁጥጥር በማድረግ በተገኙ ግኝቶች መሰረት 238 ሚሊዮን ብር የሚገመት ህገ-ወጥ የምግብ፣ የመድኃኒትና የመዋቢያ ምርቶች ወደ ህብረተሰቡ እንዳይሰረጩ ተደረገ፡፡ የኢትዮጵያ ምግብና መድኃኒት ባለስልጣን የሞጆ መግ...
በተለያዩ ወቅቶች የሰውን ልጅ ከእንስሳ በማሳነስ የተፈጸሙ ወንጀሎች ስለመኖራቸው መረጃዎች ይወጣሉ። በቤተ ሙከራ ውስጥ የሚፈበረኩትና ሆን ተብለው እንዲሰራጩ የሚደረጉት የበሽታ መነሻዎች የክቡር ሰው ልጆችን ህይወት በሚዘገንን ሁኔታ...
መጠሪያውን ወደ ሜታ የቀየረው ግዙፉ ማሕበራዊ ሚዲያ ፌስቡክ ኢትዮጵያ ውስጥ ግጭት በማነሳሳት ክስ ተመሠረተበት። በሰሜኑ ኢትዮጵያ የርስ በርስ ጦርነት ፌስቡክ በገጹ ጥላቻ የሚነዙ እና ግጭት የሚያነሳሱ መልዕክቶችን አሰራጭቷል ተብሎ...
የመንግስት ያልተቋረጠ የሰብአዊ ድጋፍ ከችግር ታድጎናል ሲሉ ለኢዜአ አስተያየታቸውን የሰጡ የሽሬ ከተማ ነዋሪዎች ተናገሩ። መንግስት ሰላምን ለማረጋገጥ የሚያደርጋቸውን መልካም ጥረቶች በማድነቅ ከሰብአዊ ድጋፍ ባሻገር መሰረታዊ አገል...
- ለሥራ ማስኬጃ ከ148 ነጥብ 7 ሚሊየን ብር በላይ ተልኳል በአንድ ሺህ 17 ተሽከርካሪዎች፣ 40 ሺህ 63 ነጥብ 87 ሜትሪክ ቶን ምግብ፣ 839 ነጥብ 76 ሜትሪክ ቶን መድኃኒት በ25 ተሽከርካሪዎች፣ አራት ሺህ 254 ነጥብ ስ...
አንቺ የማትጠልቅ ጀንበር የወጣችብሽ፣ ከጀንበር የበለጠ ብርሃን ያለሽ፣ ስምሽ ከአጽናፍ ዓለም እስከ አጽናፍ ዓለም የሚጠራልሽ፣ የክብርሽ ነገር የሚነገርልሽ፣ አንቺ የዓለም ዓይኖች ሁሉ የሚፈልጉሽ፣ አንቺ እግሮች ሁሉ የሚከተሉሽ፣ ጀ...