sport
እለተ ቅዳሜ ጥር 18 / 2016 ዓ/ም 02:00 | አንጎላ ከ ናሚቢያ 05:00 | ናይጄሪያ ከ ካሜሮን እለተ እሁድ ጥር 19 / 2016 ዓ/ም 02:00 | ኢኳቶሪያል ጊኒ ከ ጊኒ 05:00 | ግብፅ ከ ዴሞክራቲክ ኮንጎ እለተ ሰኞ...
አልጀሪያ ተሰናበተች፣ ካሜሮን ወደ ቀጣዩ ዙር ገባች የአፍሪካ ዋንጫ አሁንም ያልተጠበቁ ውጤቶችን እያስመዘገበ የትም አይደርሱም የተባሉት ቡድኖች የዋንጫ ግምት የተሰጣቸውን አገራት በጊዜ እየሸኙ ነው። ትልቅ ግምት ተሰጥቷት የነበረች...
በኢትዮጵያ የኳስ አጨዋወት ላይ ለውጥ መደረግ አለበት በሚል የራሱን ተከታዮች ማፍራት የቻለና በዚሁ አሳቡ ተጽዕኖ መፍጠር የቻለው የስፖርት ጋዜጠኛ ገነነ መኩሪያ ተሸኘ። የቀብር ስነ ስርዓቱ የተከናወነው በመንበረ ፀባኦት ቅድስት ስ...
የክሪስታል ፓላሱ ጆርዳን አየው እና የኒውካስትሉ ጉሜሬሽ ብዙ ጥፋት የተፈጸመባቸው ተጫዋቾች ሆነዋል አሁን ላይ በእንግሊዝ የፕሪማየር ሊግ ሳካ እጅግ ተጽዕኖ ፈጣሪና አስቸጋሪ ተጨዋች ከሚባሉት መካከል ቀዳሚው ነው። ተጨዋቹ ካለው ብ...
According to reports, Arsenal have ‘verbally agreed personal terms’ with Ajax’s Jurrien Timber and West Ham United’s Declan Rice. The Gunners are...
Serbian tennis legend Novak Djokovic wrote a message proclaiming that “Kosovo is the heart of Serbia” after a first-round win over American Aleks...
በፕሪሚየር ሊጉ የዋንጫ ፍትጊያው ከአርሰናል አቅም መጨረስና የስነልቦና መዳከም ጋር ተያይዞ አክትሞ ነበር። በመርካቶ ቋንቋ የተበላ ዕቁብ ስለነበር፣ የመቋጫው ዕለት ድምቀት የነበሩት ላለመውረድ የሚፋለሙት ክለቦቭ ትንቅንቅ ሆነ። ቀ...
አሊሰን ፊሊክስ በተለያዩ የሩጫ ውድድሮችን በማሸነፍ ትልቅ ስም ያላት አሜሪካዊት የአጭርና መካከለኛ ርቀት ፈጣን ሯጭ ናት ።ይህ ታዋቂነቷም ፡ እውቁን የስፖርት ትጥቅ አምራች ናይክን ስቦት የረጅም ጊዜ ውል አስፈርሟት ነበር ። እና...
በሴቶች 1 ሺህ 500 ሜትር በተካሄደው ውድድር ኢትዮጵያውያን አትሌቶች ውድድሩን ከ1 እስከ 4 ደረጃዎችን በመያዝ አሸናፊ ሆነዋል። ውድድሩን አትሌት ጉዳፍ ፀጋይ 3 ደቂቃ ከ54 ሰከንድ ከ3 ማይክሮ ሰከንድ በሆነ ጊዜ በመግባት አሸ...
ያሆን ስፖርት ኔይማርና ማንችስተር ዩናይትድ ቀለበት ለማሰር ርቀው መጓዛቸውን እትቷል። ከፈርንሳይ የሚወጡ መረጃዎችን ዋቤ ያደረገው ያሆን ኔይማ በ2017 በዓለማችን ውድ ዋጋ ወደ ማሪስ ሴንትዠርመን መግባቱ አስታውሷል። ላለፉት ስድ...
አርሰናል በስኳዱ ጥልቀት ማነስ ነዳጅ ጨርሶ ዋናጫ ባያነሳም ከነበረበት ደረጃ ተስፈንጥሮ በተጸእኖ ፈጣሪነት ሁለተኛ ደረጃ ማግኘቱ ድንቅ ውጤት መሆኑንን በርካታ የስፖርት ቤተሰቦችና ባለሙያዎች ገልጸዋል። የተበለጠው ደግሞ በሲቲ መሆ...
Bukayo Saka revealed that one of the main reasons he opted to extend his stay in north London is because he feels the club have everything he nee...
አወር ማቢል 27 ዓመት ሞልቶታል ፡፡ በካታር የዓለም ዋንጫ ታሪክ ከሰሩ ተጫዋቾች አንዱ ነው ፡፡ የአውስትራሊያ ብሔራዊ ቡድንን ወክሎ ተጫውቷል።ያለፈበት መንገድ ግን ለብዙ ወጣቶች አርዓያ የሚሆን ነው ፡፡ ለየትኛውም ተጫ...
ሜሲ በተለያዩ ጊዜያት አገሩን ለድል አለባቃቱ እንደ ጉድለት ይሰማው ነበር። " ለገሩና ለክለቡ እኩል ዋጋ አይከፍልም" በሚልም የሚተችበትም ጊዜ ነበር። " በቃኝ" ሲል ለብሄራዊ ቡድን ላለመጫወት የተናገረበት ጊዜም ይታወሳል። ሁሉም...